ሰኞ፥ "በፋኖ ደጋፊነት መፈረጄ ያሸማቅቀኛል" ማክሰኞ፥ "የፋኖ እንቅስቃሴ ሊደገፍ ይገባል" | ዓለምን ግራ ያጋባ መርሕየለሽነት እንደማንነት የተላበሱት የአማራ ክልል ፖለቲከኞች ዥውዣዌ
Posted: 27 Dec 2023, 11:32
ሰኞ፥ "በፋኖ ደጋፊነት መፈረጄ ያሸማቅቀኛል" ማክሰኞ፥ "የፋኖ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያውያን ሊደግፉት ይገባል" | ዓለምን ግራ ያጋባ መርሕየለሽነት እንደማንነት የተላበሱት የአማራ ክልል ፖለቲከኞች ዥውዣዌ