Page 1 of 1

Enjoy የማረቆ ሙዚቃ

Posted: 26 Dec 2023, 13:34
by Misraq
.
.
.
ግንቦቴው Selam, አብይን አትንኩብኝ ሲል የነበረው ግለሰብ የማረቆ ተወላጅ ነው። ይህንንም መጀመርያ የሚከፍተው ግንቦቴው ሰላም እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም።

ማረቆ ጉራጌና ኦሮሞነት የተምታታበት ማሕበረሰብ ነው። አንዳንዶች ድቅል ነው ሲሉ አንዳንዶች ደግሞ በሞጋሳ ገቢ የተደረገና እንዳንድ የጉራጌ እሴቶችን ያላጠፋ ነው ይሉታል



Re: Enjoy የማረቆ ሙዚቃ

Posted: 26 Dec 2023, 13:43
by Misraq
ግንቦቴው ሰላም

I like your culture. Understandable that you slept with Abiy for full 5 years. But they told you lack purity, right?

እንደ አማራ ብሔርተኛ በዜጋ ፓለቲካ ተደብቆ አማራ አይደራጅ ሃገር ይፈርሳል የሚለውን ሌባና ድቅል አናሳ በዚህ መንገድ ነው የምናጋልጠው



Re: Enjoy የማረቆ ሙዚቃ

Posted: 26 Dec 2023, 14:03
by Union
ህውሀት ከመርካቶ ዘርፎ ሱቃቸውን የቀማቸው ዛሬ እንደ ሰላም አይነቷን የግንቦት 7/OLF አሸርጓጅ አምርረው እየታገሉ ነው።

ኦሮሙማው ደግሞ ስጋ ቤት ስጋ መስቀያ ላይ አንጠልጥሎ የበለተውን ጉራጌ እውነተኛ ጉራጌዎች መች እረሱለት፣ ሆኖም ዲቃላዎች ግን ግድ የላቸውም በሁለት ቢላ እየበሉ ነው

Re: Enjoy የማረቆ ሙዚቃ

Posted: 26 Dec 2023, 14:12
by Misraq
የማረቆ ተወላጁ ግንቦቴው ሰላም ወያኔን አምርሮ የሚጠላው ከመርካቶ ስላባረረው ሲሆን ከኦሮሙማ ጋርም አሁን የተጋጨው "ጋንቱ" ነህ ንፁህ ኦሮሞ አይደለህም ስላሊት ነው።

እነዚህ የራሳቸውን አናሳ ማንነት ደብቀው ፀረ አማራ ፓለቲካና ትርክት ሲያራምዱ የኖሩ ግለሰቦች "ዘረኝነት ይውደም" ይሉህና ውስጣቸው ግን የራሳቸው ብሔርተኝነትን ያዳብራሉ። ማረቆው ሰላምና ጉራጌው ሆረስ አማሮች ብሄርተኛ ሲሆኑ ወያኔ የሚሉት የማሸማቀቅያ ታክቲክ ከኢሳት ፅንሰ ሃሳብና ምስረታ ግዜ ጀምሮ ነው።

Re: Enjoy የማረቆ ሙዚቃ

Posted: 26 Dec 2023, 15:57
by Horus
ታላቁ ጉራጌ ድምበሩ በምራብ ጊቤ ፣ በሰሜን አዋሽ ፣ በምስራቅ ዝዋይ !


Re: Enjoy የማረቆ ሙዚቃ

Posted: 26 Dec 2023, 16:08
by Horus