Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ!

Post by Horus » 25 Dec 2023, 00:35

የአማኞቹ ኦሪያዊያን አባቶቻችን ልደተ ብርሃን ገና ከፊታችን ነው ! ዘና በሉ !

የቃል ትርጉም፡ ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ ! እነሆ ሆያ ሆዬ ገና ተከሰተ ማለት ነው ። መንፈሳዊ ትርጉሙ እነሆ ብርሃን ተወለደ ማለት ነው። ኢምር/ዪምር ኮከበ ጽባሕ የንጋት ብርሃን ማለት ነው። ክርስቶስ ብርሃን ነው! ፈጣሪ ብርሃን ነው!



Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ!

Post by Horus » 25 Dec 2023, 00:54

የቃል ትርጉም ፤ አንቃት የገና ጨዋታ ማለት ሲሆን በተለይ ጥንግ የሚባለው ከክትክታ ስር የሚሰራው የእንጨቱ ኳስ ነው ። አንቀ (አርከ) ማለት ጥንታዊ ትርጉሙ ልደት ማለት ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ!

Post by Horus » 25 Dec 2023, 02:20

ምሁር አክሊል የታላቁ ምሁር ኢየሱስ ገዳም ጠባቂ ሕዝባችን እምነታው ሰርጋቸው ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ!

Post by Horus » 25 Dec 2023, 02:28

ቅዱሱ ቦታ ምሁር ኢየሱስ !

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ!

Post by Horus » 25 Dec 2023, 02:50


Post Reply