Page 1 of 1

እልልል! ልጆቻችሁ የጨበራ ጩርጩራን ፓርክ እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል!

Posted: 24 Dec 2023, 10:01
by Selam/
ይኸ ንፍጣም ሰውዬ ደንበኛ ዕብድ መሆኑን በየጊዜው እያረጋገጠልኝ ነው። ለዘመናት የቱሪስት መስብህ የሆኑትን ታሪካዊ የኢትዮጵያ ግዛቶች በጦርነት እያመሰቃቀለ ፣ ጫካ ውስጥ የሰራሁትን የእንግዳ ማረፊያ ቤት ጎብኙልኝ ብሎ መለመን የቀሽም ሌባ ጩኸት ነው።

በቀደም ጁላ እንደ ትግራይ ፒፕል Tigray People ፣ ሠራዊታችንን በዓለም የሚስተካከለው ማንም የለም ብሎ ያዝረከረከው ንፍጥ ሳይደርቅ ፣ ጂኒያሙ ዓብይ አንደኛውን ትውልድ ዘሎ ሁለተኛውን ለማማል የሄደበት መንገድ ጅሉ ጅላን ባለ ደረቅ መሐረብ ባለቤት አስመስሎታል።
:lol: :lol: :lol:

Re: እልልል! ልጆቻችሁ የጨበራ ጩርጩራን ፓርክ እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል!

Posted: 24 Dec 2023, 10:54
by Fed_Up
የት ነው ይሄ በሻሻ አካባቢ? ከታጥቦ ጭቃ pp ምን ይጠበቅና? "ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል" የአጋሜ ጌቶች ሲተርቱ:: የፌኩ ዶክተር ከውጭ ሃገር ጋዜጠኞች ኢተርቪው ማምለጫና መደበቂያ በመሆን ሊያገለግል ይችል ይሆናል እንጂ ሰው ደልቶት እና የሚጎበኝ አላጣም ይህን እብድ የሚከተል::

Re: እልልል! ልጆቻችሁ የጨበራ ጩርጩራን ፓርክ እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል!

Posted: 24 Dec 2023, 17:14
by ethiopianunity
All fake leaders are the same, they just want to erect unecesary builidngs such as resort in order to create sodom and prositution. It is absolutely not a priority nor necessary. The fake African leaders are obsesssed with such building for low self esteem, who cares about your nation is not like West? It is also a distraction, invitation for the rich to come so that they can abuse and misuse our people. This is not by no means to develop. Why not build factories? Why not focus on building factory that Ethiopia can get income so that it is free from debt and free from foreign influence? Why not open every opportunity for every Ethiopian to be creative, innovative? The obsession of real estate, resorts and hotels, is just to further empoverish Ethiopians while the elite collects money. Useless. Real Estate, resort, hotels does NOT grow nor develop a nation. It is about empowering societies to open economic, creativity to people, create something so that they can be creative, create insitutioniton that makes them develop while protecting nature, etc

Re: እልልል! ልጆቻችሁ የጨበራ ጩርጩራን ፓርክ እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል!

Posted: 24 Dec 2023, 17:24
by sun
Selam/ wrote:
24 Dec 2023, 10:01
ይኸ ንፍጣም ሰውዬ ደንበኛ ዕብድ መሆኑን በየጊዜው እያረጋገጠልኝ ነው። ለዘመናት የቱሪስት መስብህ የሆኑትን ታሪካዊ የኢትዮጵያ ግዛቶች በጦርነት እያመሰቃቀለ ፣ ጫካ ውስጥ የሰራሁትን የእንግዳ ማረፊያ ቤት ጎብኙልኝ ብሎ መለመን የቀሽም ሌባ ጩኸት ነው።

በቀደም ጁላ እንደ ትግራይ ፒፕል Tigray People ፣ ሠራዊታችንን በዓለም የሚስተካከለው ማንም የለም ብሎ ያዝረከረከው ንፍጥ ሳይደርቅ ፣ ጂኒያሙ ዓብይ አንደኛውን ትውልድ ዘሎ ሁለተኛውን ለማማል የሄደበት መንገድ ጅሉ ጅላን ባለ ደረቅ መሐረብ ባለቤት አስመስሎታል።
:lol: :lol: :lol:
You have lost yourself. Which once do you prefer as your saviors? Dildos or fingers? I am a democrat that is why I am giving the choices of your life. :lol: :lol:

Re: እልልል! ልጆቻችሁ የጨበራ ጩርጩራን ፓርክ እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል!

Posted: 24 Dec 2023, 17:39
by Selam/
ወያኔው - ጭንቅላትክን በአንድ በኩል ስመታህና ባሩድ ሲያልቅብህ ፣ ባለጌ ጣትህን ቀስረህ በሌላ በኩል ብቅ አልክ። የትህነግ አይጦችን ገና አንጨረጭራችኋለሁ። ሸለምጥማጥ!
sun wrote:
24 Dec 2023, 17:24