Page 1 of 2

በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 03:38
by Horus

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 03:47
by almaze
እናትዬው ግም እሱ ይሉታል የሰፈሩ ልጆች ደግሞ አቆላምጠው ግም እምስ ይሉታል... Horusን አስታወሰኝ :lol: :lol: :lol:

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 03:55
by TesfaNews
almaze aka mesrak betraq

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 12:28
by Abere

የእኔ ትልቁ ጥያቄ እንድህ አይንቱን ዜና እንደት ከዚህ አይነት ዩቲዩበር እጅ ሊገባ ይችላል? ምክንያቱም አንድ የዋና የዜና ወይም ጋዜጣ አውታር ቢያወጣው ትንሽ ተአማኒነት ይኖረው ነበር። ምናልባት የግል ግምት ሊሆን ይችላል።
እንደ እኔ ይህ የሁት(Houthi) አሸባሪነት ከቀጠለ እራሷ እስራዔል የመንን ልትቆጣጠር ትችላለች። እስራዔል ጋዛን ይዛ እንደምትቀጥል ጥርጥር የለኝም። የመን እንድሁ የእሰራዔልን እጅ ትቀምሳለች። እስራዔል የአረብ ህዝብ ያላቸውን አገራት በፍጹም አታምናቸውም። ይህ ማለት እስራዔል ለህልውናዋ ስትል የግደታ ነገሮችን በእራሷ እጅ ብቻ ታደርጋለች።

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 12:34
by Selam/
የወያኔ የበረሃ ግልብ ባህል።
almaze wrote:
24 Dec 2023, 03:47
እናትዬው ግም እሱ ይሉታል የሰፈሩ ልጆች ደግሞ አቆላምጠው ግም እምስ ይሉታል... Horusን አስታወሰኝ :lol: :lol: :lol:

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 12:54
by Misraq
almaze wrote:
24 Dec 2023, 03:47
እናትዬው ግም እሱ ይሉታል የሰፈሩ ልጆች ደግሞ አቆላምጠው ግም እምስ ይሉታል... Horusን አስታወሰኝ :lol: :lol: :lol:
ግም-ቦት ማለትሽ ነው Almi

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 12:57
by Abere
I think the Yemeni terrorist Houthi are begging Israel to turn their already destroyed Yemen to completely into Gaza and their arse whipped. It takes sophisticated army and big power like Israel herself which has critical stake as the route is her life line too.

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 13:00
by Misraq
Abere wrote:
24 Dec 2023, 12:28

የእኔ ትልቁ ጥያቄ እንድህ አይንቱን ዜና እንደት ከዚህ አይነት ዩቲዩበር እጅ ሊገባ ይችላል? ምክንያቱም አንድ የዋና የዜና ወይም ጋዜጣ አውታር ቢያወጣው ትንሽ ተአማኒነት ይኖረው ነበር። ምናልባት የግል ግምት ሊሆን ይችላል።
እንደ እኔ ይህ የሁት(Houthi) አሸባሪነት ከቀጠለ እራሷ እስራዔል የመንን ልትቆጣጠር ትችላለች። እስራዔል ጋዛን ይዛ እንደምትቀጥል ጥርጥር የለኝም። የመን እንድሁ የእሰራዔልን እጅ ትቀምሳለች። እስራዔል የአረብ ህዝብ ያላቸውን አገራት በፍጹም አታምናቸውም። ይህ ማለት እስራዔል ለህልውናዋ ስትል የግደታ ነገሮችን በእራሷ እጅ ብቻ ታደርጋለች።
ወንድሜ አበረ

እነዚህ የግንቦቴ-ወኢዜማዎች ዜና ፈጥረው በፈጠሩት ዜና የሚያምኑና የሚፅናኑ dillisional እንደሆኑ እኮ በተደጋጋሚ አሳይተዋል።

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 13:06
by Abere
Regardless of the authenticity of the story, እኔ የሚያሳስበኝ ይህ የተላላኪ ጦርነት በአጠቃላይ በአካባቢያችን መብዛቱ ነው። አሁን ለምሳሌ የመን ሁቲ ተመልከት - የማያገባቸው ጉዳይ ተላላኪ ሁነው በየመን ላይ ጥፋት ያለ ዐቅማቸው ማምጣታቸው። ሌሎች ደግሞ እኔም! እኔም! እያሉ እንደ ትልቅ ዕድል ጥፋቱ አይለፈን የማለት አባዜ። መተላለፊያ መንገድ ላይ ቁሞ መኪና ከነተሳቢ ይግጨኝ የሚል ሞኝ ቀጠና ነው።

Misraq wrote:
24 Dec 2023, 13:00
Abere wrote:
24 Dec 2023, 12:28

የእኔ ትልቁ ጥያቄ እንድህ አይንቱን ዜና እንደት ከዚህ አይነት ዩቲዩበር እጅ ሊገባ ይችላል? ምክንያቱም አንድ የዋና የዜና ወይም ጋዜጣ አውታር ቢያወጣው ትንሽ ተአማኒነት ይኖረው ነበር። ምናልባት የግል ግምት ሊሆን ይችላል።
እንደ እኔ ይህ የሁት(Houthi) አሸባሪነት ከቀጠለ እራሷ እስራዔል የመንን ልትቆጣጠር ትችላለች። እስራዔል ጋዛን ይዛ እንደምትቀጥል ጥርጥር የለኝም። የመን እንድሁ የእሰራዔልን እጅ ትቀምሳለች። እስራዔል የአረብ ህዝብ ያላቸውን አገራት በፍጹም አታምናቸውም። ይህ ማለት እስራዔል ለህልውናዋ ስትል የግደታ ነገሮችን በእራሷ እጅ ብቻ ታደርጋለች።
ወንድሜ አበረ

እነዚህ የግንቦቴ-ወኢዜማዎች ዜና ፈጥረው በፈጠሩት ዜና የሚያምኑና የሚፅናኑ dillisional እንደሆኑ እኮ በተደጋጋሚ አሳይተዋል።

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 13:09
by Misraq
ሃብታም ሃገር እኮ አድካሚ ስራውን እና ጦርነቱን Outsource ማድረግ ከጀመረ ቆየ።

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 13:20
by Abere
:lol: :lol: :lol:
Poor puppies ( telalakii) do not have the chance to claim political bankruptcy but will be ultimately foreclosed just like Woyane.
Misraq wrote:
24 Dec 2023, 13:09
ሃብታም ሃገር እኮ አድካሚ ስራውን እና ጦርነቱን Outsource ማድረግ ከጀመረ ቆየ።

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 13:58
by Horus
አበረ፤

ሁለት ነገሮች ብቻ ልንገርህ፤

አዲስ ሚዲያን የሚያንቀሳቅሰው መላኩ ይልማ የተባለ ጥሩ ኦርቶዶክስ የሸዋ ኦሮሞ ነው ። የአቢይ አህመድ መውደቅ ከማይፈልጉት ከነተሾመ ስዩም የሚመደብ ነው ። የሚያቀርባቸው ቀጠናዊና አለም አቀፍ ትንተናዎች በኔ እምነት በሙሉ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚሰጠው ነው የሚመስለኝ ። ስለ አፍሪካ ቀን መንግስት እራሱ ማውራት የማይፈልገውን (የሚፈራውን) በትንተና መልክ መላኩ ያቀርበዋል ። ይህ ቪዲዮም እነአቢይ ለአሜሪካ የሰጡት መልስ ነው ። የእኔን የቅኔ ጥያቄ ልብ ካልከው፣ የአሜሪካና አስራኤል ጠብ የባልና ሚስጥ ጠብ ነው ። በዚህ ስሌትም እነአቢይ ተሸውደው የወጣሉ ካሜሪካ ተጣልተው ከእስራኤል መወገን ከፈለጉ !

ሁለተኛው እንድታውቀው፡ misraq, almaze, Axumezana, sun, DenedTheTruth አንድ ሰው ነው!!! ለ5 አመት ኦሮሞ መስሎ DDT ነው ። አሁን አማራ መስሎ misraq ነው ። ወያኔ ነው ።

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 14:03
by Selam/
ውዳቂ ወያኔ - ከአበረ፣ ከሆረስ ወዘተ የውሸት አማራነትሽን ቫሊዴት validate ለማድረግ ተቅበዘበዝሽ ግን አልሆነልሽም። what a parasite!
Misraq wrote:
24 Dec 2023, 13:00
Abere wrote:
24 Dec 2023, 12:28

የእኔ ትልቁ ጥያቄ እንድህ አይንቱን ዜና እንደት ከዚህ አይነት ዩቲዩበር እጅ ሊገባ ይችላል? ምክንያቱም አንድ የዋና የዜና ወይም ጋዜጣ አውታር ቢያወጣው ትንሽ ተአማኒነት ይኖረው ነበር። ምናልባት የግል ግምት ሊሆን ይችላል።
እንደ እኔ ይህ የሁት(Houthi) አሸባሪነት ከቀጠለ እራሷ እስራዔል የመንን ልትቆጣጠር ትችላለች። እስራዔል ጋዛን ይዛ እንደምትቀጥል ጥርጥር የለኝም። የመን እንድሁ የእሰራዔልን እጅ ትቀምሳለች። እስራዔል የአረብ ህዝብ ያላቸውን አገራት በፍጹም አታምናቸውም። ይህ ማለት እስራዔል ለህልውናዋ ስትል የግደታ ነገሮችን በእራሷ እጅ ብቻ ታደርጋለች።
ወንድሜ አበረ

እነዚህ የግንቦቴ-ወኢዜማዎች ዜና ፈጥረው በፈጠሩት ዜና የሚያምኑና የሚፅናኑ dillisional እንደሆኑ እኮ በተደጋጋሚ አሳይተዋል።

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 14:23
by Selam/
Add Eden & Union to the list. This multi-tentacle parasite throws filth & rotten comments consistently to stain Amhara’s honor. He never wants Fano’s struggle to be inclusive & broad based.
Horus wrote:
24 Dec 2023, 13:58
አበረ፤

ሁለት ነገሮች ብቻ ልንገርህ፤

አዲስ ሚዲያን የሚያንቀሳቅሰው መላኩ ይልማ የተባለ ጥሩ ኦርቶዶክስ የሸዋ ኦሮሞ ነው ። የአቢይ አህመድ መውደቅ ከማይፈልጉት ከነተሾመ ስዩም የሚመደብ ነው ። የሚያቀርባቸው ቀጠናዊና አለም አቀፍ ትንተናዎች በኔ እምነት በሙሉ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚሰጠው ነው የሚመስለኝ ። ስለ አፍሪካ ቀን መንግስት እራሱ ማውራት የማይፈልገውን (የሚፈራውን) በትንተና መልክ መላኩ ያቀርበዋል ። ይህ ቪዲዮም እነአቢይ ለአሜሪካ የሰጡት መልስ ነው ። የእኔን የቅኔ ጥያቄ ልብ ካልከው፣ የአሜሪካና አስራኤል ጠብ የባልና ሚስጥ ጠብ ነው ። በዚህ ስሌትም እነአቢይ ተሸውደው የወጣሉ ካሜሪካ ተጣልተው ከእስራኤል መወገን ከፈለጉ !

ሁለተኛው እንድታውቀው፡ misraq, almaze, Axumezana, sun, DenedTheTruth አንድ ሰው ነው!!! ለ5 አመት ኦሮሞ መስሎ DDT ነው ። አሁን አማራ መስሎ misraq ነው ። ወያኔ ነው ።

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 15:05
by Abere
ሆረስ፤

በቅድምያ ስላካፈልከን ጉዳይ እናመሰግናለን! አንተ በዋናነት ያስቀመጥከው ነጥብ "ባልና ሚስቱ ሊተዋወቁ፤ ምነው ሠርገኛ ልቡን ማውለቁ" ዓይነት መልዕክት ነው።

እንዳልከው አንዳንድ ጥቃቅን ልሳኖች የነገር እፍታ ሊቀልቡ ይችላሉ። ግምት ሊነፈጋቸው አይገባም። የህዝብ የልብ ትርታ የውሃ ልክ መሰለያ ሊደረጉ ይችላሉ። አንድ አርዕስተ ጉዳይ ግን የአደባባይ ምስጢር ነው። እንዳልከውም አሜሪካ እና እስራዔል በዚህ ጉዳይ የተለያየ አቋም ይኖራቸዋል የሚል ግምት ግን የለኝም። ማንኛውም ስትራቴጅ የእስራኤልን ዘለቄታ ሰላም እና ጥቅም የሚያስጠብቅ ነው። ይህ ቀጠና በአረብ ህዝብ የተከበበ በመሆኑ የዘፈቀደ ስልት አይሆንም።

ሌላው ጠቃሚ የመወያያ ዐርዕስቶች ሲከፈቱ በእነርሱ ዙሪያ የሀሳብ ልዩነቶች አይቀሬዎች ናቸው - ከመርህ እና ርዕዮት ይሁን ከሌላ። ስለዚህ በመቻቻል መወያየታችን መልካም የእርስ በእርስ መማማርያ እና መረጃ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ።
Horus wrote:
24 Dec 2023, 13:58
አበረ፤

ሁለት ነገሮች ብቻ ልንገርህ፤

አዲስ ሚዲያን የሚያንቀሳቅሰው መላኩ ይልማ የተባለ ጥሩ ኦርቶዶክስ የሸዋ ኦሮሞ ነው ። የአቢይ አህመድ መውደቅ ከማይፈልጉት ከነተሾመ ስዩም የሚመደብ ነው ። የሚያቀርባቸው ቀጠናዊና አለም አቀፍ ትንተናዎች በኔ እምነት በሙሉ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚሰጠው ነው የሚመስለኝ ። ስለ አፍሪካ ቀን መንግስት እራሱ ማውራት የማይፈልገውን (የሚፈራውን) በትንተና መልክ መላኩ ያቀርበዋል ። ይህ ቪዲዮም እነአቢይ ለአሜሪካ የሰጡት መልስ ነው ። የእኔን የቅኔ ጥያቄ ልብ ካልከው፣ የአሜሪካና አስራኤል ጠብ የባልና ሚስጥ ጠብ ነው ። በዚህ ስሌትም እነአቢይ ተሸውደው የወጣሉ ካሜሪካ ተጣልተው ከእስራኤል መወገን ከፈለጉ !

ሁለተኛው እንድታውቀው፡ misraq, almaze, Axumezana, sun, DenedTheTruth አንድ ሰው ነው!!! ለ5 አመት ኦሮሞ መስሎ DDT ነው ። አሁን አማራ መስሎ misraq ነው ። ወያኔ ነው ።

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 17:07
by sun
Abere wrote:
24 Dec 2023, 12:28

የእኔ ትልቁ ጥያቄ እንድህ አይንቱን ዜና እንደት ከዚህ አይነት ዩቲዩበር እጅ ሊገባ ይችላል? ምክንያቱም አንድ የዋና የዜና ወይም ጋዜጣ አውታር ቢያወጣው ትንሽ ተአማኒነት ይኖረው ነበር። ምናልባት የግል ግምት ሊሆን ይችላል።
እንደ እኔ ይህ የሁት(Houthi) አሸባሪነት ከቀጠለ እራሷ እስራዔል የመንን ልትቆጣጠር ትችላለች። እስራዔል ጋዛን ይዛ እንደምትቀጥል ጥርጥር የለኝም። የመን እንድሁ የእሰራዔልን እጅ ትቀምሳለች። እስራዔል የአረብ ህዝብ ያላቸውን አገራት በፍጹም አታምናቸውም። ይህ ማለት እስራዔል ለህልውናዋ ስትል የግደታ ነገሮችን በእራሷ እጅ ብቻ ታደርጋለች።
Keep dreaming not knowing that times and tides always change. Yet dreaming is free of charge! :P

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 18:59
by Misraq
Selam/ wrote:
24 Dec 2023, 14:23
Add Eden & Union to the list. This multi-tentacle parasite throws filth & rotten comments consistently to stain Amhara’s honor. He never wants Fano’s struggle to be inclusive & broad based.
Horus wrote:
24 Dec 2023, 13:58
አበረ፤

ሁለት ነገሮች ብቻ ልንገርህ፤

አዲስ ሚዲያን የሚያንቀሳቅሰው መላኩ ይልማ የተባለ ጥሩ ኦርቶዶክስ የሸዋ ኦሮሞ ነው ። የአቢይ አህመድ መውደቅ ከማይፈልጉት ከነተሾመ ስዩም የሚመደብ ነው ። የሚያቀርባቸው ቀጠናዊና አለም አቀፍ ትንተናዎች በኔ እምነት በሙሉ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚሰጠው ነው የሚመስለኝ ። ስለ አፍሪካ ቀን መንግስት እራሱ ማውራት የማይፈልገውን (የሚፈራውን) በትንተና መልክ መላኩ ያቀርበዋል ። ይህ ቪዲዮም እነአቢይ ለአሜሪካ የሰጡት መልስ ነው ። የእኔን የቅኔ ጥያቄ ልብ ካልከው፣ የአሜሪካና አስራኤል ጠብ የባልና ሚስጥ ጠብ ነው ። በዚህ ስሌትም እነአቢይ ተሸውደው የወጣሉ ካሜሪካ ተጣልተው ከእስራኤል መወገን ከፈለጉ !

ሁለተኛው እንድታውቀው፡ misraq, almaze, Axumezana, sun, DenedTheTruth አንድ ሰው ነው!!! ለ5 አመት ኦሮሞ መስሎ DDT ነው ። አሁን አማራ መስሎ misraq ነው ። ወያኔ ነው ።
ግንቦቴው ሰላም የአማራ ፋኖ inclusive እንዲሆን ይፈልጋል። ትርጉሙም non-amhara ግንቦቴዎች (አንዳርጋቸው ፤ ነዓምን ፤ዬናስ ብሩ ወዘተ) ገብተው ይፈትፍቱ።

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 19:10
by Abere
So, tell us what you know and lay out the truth :lol:
sun wrote:
24 Dec 2023, 17:07
Abere wrote:
24 Dec 2023, 12:28

የእኔ ትልቁ ጥያቄ እንድህ አይንቱን ዜና እንደት ከዚህ አይነት ዩቲዩበር እጅ ሊገባ ይችላል? ምክንያቱም አንድ የዋና የዜና ወይም ጋዜጣ አውታር ቢያወጣው ትንሽ ተአማኒነት ይኖረው ነበር። ምናልባት የግል ግምት ሊሆን ይችላል።
እንደ እኔ ይህ የሁት(Houthi) አሸባሪነት ከቀጠለ እራሷ እስራዔል የመንን ልትቆጣጠር ትችላለች። እስራዔል ጋዛን ይዛ እንደምትቀጥል ጥርጥር የለኝም። የመን እንድሁ የእሰራዔልን እጅ ትቀምሳለች። እስራዔል የአረብ ህዝብ ያላቸውን አገራት በፍጹም አታምናቸውም። ይህ ማለት እስራዔል ለህልውናዋ ስትል የግደታ ነገሮችን በእራሷ እጅ ብቻ ታደርጋለች።

Keep dreaming not knowing that times and tides always change. Yet dreaming is free of charge! :P

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 23:03
by ethiopianunity
That is not true! stop making Ethiopia choose with any country, what is losing is Ethiopia! Ethiopia must choose what protects her, period. There is no difference between U.S or Israel, what they are doing is creating war between Eritrea and Ethiopia.

There you go, there has never been disagreement between Eritrea and U.S, it is all farce!

Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?

Posted: 24 Dec 2023, 23:12
by ethiopianunity
Israel can be a great country if it creates one state with Palestine with different states although there might be more apartheid if that happens.