Page 1 of 1

ፋኖ የእራሱ ራዲዮ ጣብያ እና ሳቴላይትTV ማቋቋም አለበት። ልማደኞቹ ጠላፊ ዩቲዩበሮች በፋኖ ሊቀልዱ ነው። እነ ታማኝ ፤መሳይ፤ ደረጀ፤ አበበ ገላው ወዘተ ሳቴላይት ልንከፍትልህ ነው እያሉ።

Posted: 22 Dec 2023, 19:30
by Abere
ፋኖ የእራሱ ራዲዮ ጣብያ እና ሳቴላይት TV ማቋቋም አለበት። ልማደኞቹ የአማራ ትግልን ጠላፊ ዩቲዩበሮች በፋኖ ትግል ሊቀልዱ ነው። እነ ማኝ፤መሳይ፤ ደረጀ፤ አበበ ገላው ወዘተ ሳቴላይት ልንከፍትልህ ነው እያሉ። ንቀት በዛ!

This very disgusting :shock: :shock:
እነ ሻለቃ ወልደ ጊዮርጊስ ምን እየሰሩ ነው? የእስክንድር ነጋ ህልም እና መስዋዕትነት ፍሬ ሊያፈራ ይመችለው ኦፊሻል የአማራ ፋኖ ሚድያ ሲኖር ብቻ ነው። በአበይ አህመድ በስውር የተገዙ ነጋዴዎች የፋኖ ልሳን መስለው ሊያታልሉ ትግሉ ከፍተኛ ምዕራፍ ሲደርስ ለመጥለፍ ይመስላል።


Re: ፋኖ የእራሱ ራዲዮ ጣብያ እና ሳቴላይትTV ማቋቋም አለበት። ልማደኞቹ ጠላፊ ዩቲዩበሮች በፋኖ ሊቀልዱ ነው። እነ ታማኝ ፤መሳይ፤ ደረጀ፤ አበበ ገላው ወዘተ ሳቴላይት ልንከፍትልህ ነው እ

Posted: 22 Dec 2023, 20:02
by Misraq
ወንድም አበረ

ጥሩ ብለሀዋል፥፥ ይህ በዜጋ ፖለቲካ ውስጥ ራሱን የደበቀው አማራ ጠል ቡድን በሚድያው ዘርፍ እየተጋጋጠ ነው፥፥ በሕዝባችን ላይ አንዳርጋቸውን እና ዮናስ ብሩን የመሰሉ ስልጣን ናፋቂ ጸረ አማራ ሃይሎች ለማንገስ መጣሩ አይቀርም፥፥ አሳማውም ነአምንም በፋኖ ትግል ውስጥ አመራር ለመሆን ዘው ብሎ ለመግባት አሰፍስፎዋል፥፥ ስለዚህ ተገቢው ፖለቲካ ሊሰራባቸው ይገባል

እነዚህ ግለሰቦችና ቡድኖች ከሃያ ፤አመት በላይ የአማራውን ኪስ አጥበትውታል፥፤ የገንዘብ አዲክሽን አንዱ ፍላጎታቸው ሲሆን ከቀናቸውም የአማራን ፖለቲካ እንፈትፍት እንደሚሉም ፍንጭ እያየን ነው፥፥ ያለሙት ፖለቲካ ያልገባውን ምስኪን የአማራ ማህበረሰብ ነው፥፥ በሂደት እናየዋለን

በነገራችን ላይ እነዚህ ሁለቱ ጥሩ የሳተላይት ግልጋሎት እየሰጡ ነው

1 - Mereja Tv
2 ABC tv - https://www.youtube.com/@AbcTvAmhara

ፋኖዎች እንደሚከታተሉት ጥሩ መረጃ አለኝ