Page 1 of 1
በሻለቃ ደረጀ በላይ በሚመራው ፋኖ የተማረኩ የኦሮሞ ቅጥረኛ "ሽማግሌዎሽ" WEEY GUUD!!
Posted: 21 Dec 2023, 02:22
by Wedi
በሻለቃ ደረጀ በላይ በሚመራው ፋኖ የተማረኩ የኦሮሞ ቅጥረኛ "ሽማግሌዎሽ" WEEY GUUD!!
Re: በሻለቃ ደረጀ በላይ በሚመራው ፋኖ የተማረኩ የኦሮሞ ቅጥረኛ "ሽማግሌዎሽ" WEEY GUUD!!
Posted: 21 Dec 2023, 09:38
by Assegid S.
አባት ለልጁ፣ ኣዛውንቶች ለወጣቶች የትውልድ ቅርሥ፣ የነፃነት ውርስ ትተው ለማለፍ ይተጋሉ ... ለሆዳቸው ያደሩ፣ ዕድሜ ያስጠበባቸው ሳይሆን ያጠበባቸው 'ሽማግሌዎች' ግን ለልጆቻቸው የግፍና መድሎ ቀንበር ለማሽከም ከላይ ታች ይሮጣሉ። እነዚህን ተላላኪዎች ዋጋቸውን ከፍሎ በመጡበት እግራቸው ያለ ጫማ መመለስ ነው።