ቁሞ፥ ቀሩ፥ ፋኖ፥ ኢትዮጵያን፥ እንደጥንቱ፥ ወደ፥ 14 ክፍለሃገር፥ ለማካላል፥ ማሰቡ፥ ይገርማል፥ ፤ ፥
የፋኖ፥ 4 ክፍለ፥ ሃገሮች፥ አፋርንና፥ ቤንሻንጉልን፥ በሙሉ፥የሚዉጡ/ የሚያፈርሱ፥ ሲሆን፥ ትግራይና፥ኦሮሙያን፥ በከፊል፥ የሚውጡ፥ ናቸው፥ የቅማንትና፥ የአገው፥ ህልውናንም፥አይቀበሉም።ጅላንፎው፥ ፋኖ፥እንደ፥ ተተከለ፥ ድንጋይ፥ ከጊዜ፥ ጋር፥ በሃሳብ፥ መራመድ፥፥ አቅቶት፥ ጣር፥ ውስጥ፥ ነው። አራት፥ ኪሎ፥ የሚገባው፥ በጦርነት፥ ሳይሆን፥ በፖለቲካ፥( በሃሳብ) ልእልና፥ መሆኑን፥ እንዴት፥ ማወቅ፥ ተሳነው። "የማያጠግብ፥ ቂጣ፥ ምጣዱ፥ ላይ፥ ይታወቃል፥" የሚባልው፥ በፋኖ፥ ላይ፤ ይሰራል።
-
Union
Re: ቁሞ፥ ቀሩ፥ ፋኖ፥ ኢትዮጵያን፥ እንደጥንቱ፥ ወደ፥ 14 ክፍለሃገር፥ ለማካላል፥ ማሰቡ፥ ይገርማል፥ ፤ ፥
Agamezena
አማራ እንደ እናንተ እና እንደ ኦሮሙማው በዘረኝነት እና በኬኛነት መንገድ ልሂድ ካለ አብዛኛው የኢትዮጵያ መሬትን አስገድዶ መቀማት ይችላል። ማንም ሀይል ሊያስቆመው አይችልም። ታሪካዊ መሬቶቼን ልቆጣጠር ካለ አብዛኛው ኢትዮጵያ የአማራ ታሪካዊ መሬት ነው። ነገር ግን አማራን ከእናንተ ዘረኞች እና ሌቦች የሚለየው፣ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ጋር በደምም በስጋም አንድ ነን ብሎ ማመኑ ነው። ስለዚህ ለኢትዮጵያ ህዝብ የፋኖ ማሸነፍ ልጆች ወደ እናታቸው ቤት እንደ መግባት ነው። እናት ደግሞ ልጆቿን ቤቱ የኔ ነው አትላቸውም። አይደለም እንዴ አንተ የአ'ጋም እሾህ?

ሞልቶ ከሚገነፍል ንዴትህ የተነሳ በየዕለቱ ስለ ፋኖ የምታለቃቅሰው ትርጉም ዐልባ ለቅሶው እንባህ መልሶ መልሶ እሳት ሁኖ ያቃጥልሃል። የተረገመ ሰው እንድህ ነው።
የተረገመ ሰው ቢያብብ አያፈራ ማለት ይህ እኮ ነው። ከ50 አመታት በላይ የወያኔ ትግል መጨረሻ ባዶ እጅ ቀርቶ ትግራይ ከምትባል ትንሽ ክልል ተቀርቅሮ መኖር። አሁን ትግራይ እግረ-ሙቅ የገባች ክልል ናት - 50 አመታት ዋጋ የተከፈለበት እስር ቤት።
ቁሞ ቀር ማለት ከዚህ በላይ ምን አለ።
የተረገመ ሰው ቢያብብ አያፈራ ማለት ይህ እኮ ነው። ከ50 አመታት በላይ የወያኔ ትግል መጨረሻ ባዶ እጅ ቀርቶ ትግራይ ከምትባል ትንሽ ክልል ተቀርቅሮ መኖር። አሁን ትግራይ እግረ-ሙቅ የገባች ክልል ናት - 50 አመታት ዋጋ የተከፈለበት እስር ቤት።
Axumezana wrote: ↑20 Dec 2023, 22:51የፋኖ፥ 4 ክፍለ፥ ሃገሮች፥ አፋርንና፥ ቤንሻንጉልን፥ በሙሉ፥የሚዉጡ/ የሚያፈርሱ፥ ሲሆን፥ ትግራይና፥ኦሮሙያን፥ በከፊል፥ የሚውጡ፥ ናቸው፥ የቅማንትና፥ የአገው፥ ህልውናንም፥አይቀበሉም።ጅላንፎው፥ ፋኖ፥እንደ፥ ተተከለ፥ ድንጋይ፥ ከጊዜ፥ ጋር፥ በሃሳብ፥ መራመድ፥፥ አቅቶት፥ ጣር፥ ውስጥ፥ ነው። አራት፥ ኪሎ፥ የሚገባው፥ በጦርነት፥ ሳይሆን፥ በፖለቲካ፥( በሃሳብ) ልእልና፥ መሆኑን፥ እንዴት፥ ማወቅ፥ ተሳነው። "የማያጠግብ፥ ቂጣ፥ ምጣዱ፥ ላይ፥ ይታወቃል፥" የሚባልው፥ በፋኖ፥ ላይ፤ ይሰራል።
Re: ቁሞ፥ ቀሩ፥ ፋኖ፥ ኢትዮጵያን፥ እንደጥንቱ፥ ወደ፥ 14 ክፍለሃገር፥ ለማካላል፥ ማሰቡ፥ ይገርማል፥ ፤ ፥
አክሱም ቅዘኖ - ለምን ትግራይ ምስራቅ፣ ምዕራብ፣ ሰሜንና ፣ ደቡብ ተብሎ ተከፋፈለ? ለምንድነው ትግራይ ውስጥ ያሉ የኩናማ፣ የሳሆና፣ የኢሮብ ህዝቦች የራሳቸው አስተዳደር የማይኖራቸው?
Axumezana wrote: ↑20 Dec 2023, 22:51የፋኖ፥ 4 ክፍለ፥ ሃገሮች፥ አፋርንና፥ ቤንሻንጉልን፥ በሙሉ፥የሚዉጡ/ የሚያፈርሱ፥ ሲሆን፥ ትግራይና፥ኦሮሙያን፥ በከፊል፥ የሚውጡ፥ ናቸው፥ የቅማንትና፥ የአገው፥ ህልውናንም፥አይቀበሉም።ጅላንፎው፥ ፋኖ፥እንደ፥ ተተከለ፥ ድንጋይ፥ ከጊዜ፥ ጋር፥ በሃሳብ፥ መራመድ፥፥ አቅቶት፥ ጣር፥ ውስጥ፥ ነው። አራት፥ ኪሎ፥ የሚገባው፥ በጦርነት፥ ሳይሆን፥ በፖለቲካ፥( በሃሳብ) ልእልና፥ መሆኑን፥ እንዴት፥ ማወቅ፥ ተሳነው። "የማያጠግብ፥ ቂጣ፥ ምጣዱ፥ ላይ፥ ይታወቃል፥" የሚባልው፥ በፋኖ፥ ላይ፤ ይሰራል።
Re: ቁሞ፥ ቀሩ፥ ፋኖ፥ ኢትዮጵያን፥ እንደጥንቱ፥ ወደ፥ 14 ክፍለሃገር፥ ለማካላል፥ ማሰቡ፥ ይገርማል፥ ፤ ፥
ላነሳሁት፥ጥያቄ፥ መልስ፥ እንደመስጠት፥ ሌላ፥ ጉዳይ፥ ላይ፥ ነው፥ያቶከራችሁት፤
Re: ቁሞ፥ ቀሩ፥ ፋኖ፥ ኢትዮጵያን፥ እንደጥንቱ፥ ወደ፥ 14 ክፍለሃገር፥ ለማካላል፥ ማሰቡ፥ ይገርማል፥ ፤ ፥
Axumezana wrote: ↑20 Dec 2023, 22:51የፋኖ፥ 4 ክፍለ፥ ሃገሮች፥ አፋርንና፥ ቤንሻንጉልን፥ በሙሉ፥የሚዉጡ/ የሚያፈርሱ፥ ሲሆን፥ ትግራይና፥ኦሮሙያን፥ በከፊል፥ የሚውጡ፥ ናቸው፥ የቅማንትና፥ የአገው፥ ህልውናንም፥አይቀበሉም።ጅላንፎው፥ ፋኖ፥እንደ፥ ተተከለ፥ ድንጋይ፥ ከጊዜ፥ ጋር፥ በሃሳብ፥ መራመድ፥፥ አቅቶት፥ ጣር፥ ውስጥ፥ ነው። አራት፥ ኪሎ፥ የሚገባው፥ በጦርነት፥ ሳይሆን፥ በፖለቲካ፥( በሃሳብ) ልእልና፥ መሆኑን፥ እንዴት፥ ማወቅ፥ ተሳነው። "የማያጠግብ፥ ቂጣ፥ ምጣዱ፥ ላይ፥ ይታወቃል፥" የሚባልው፥ በፋኖ፥ ላይ፤ ይሰራል።
https://youtu.be/UKEnHczUkto?si=v2lsPv6vRNVfsZAV
Axumqizenamu,
ፋኖ አሁን ያለውን ሕገ-መንግስት ቢያስቀጥል አማራ ይጠቀማል እንጂ አይጎዳም። ዝርዝሩ ይሃው። scenario ስለሆነ መሆን አለበት የሚል አንድምታ እንዳይያዝብኝ።
1- ቢያንስ 15 ልዩ ዞን ኦሮምያ ውስጥ ሕገመንግስቱን ተከትሎ ይመሰረታል። ኦሮሞ ኦሮምያ ውስጥ 61% ስህን አማራ ደግሞ 25% ቀሪው ብሄር ብሔረሰብ ነው። ኦሮሞ እንኳን በኢትዬጵያ በጨፌውም ፈላጭ ቆራጭ የማይሆንበት ሁኔታ ይፈጠራል።
2-ትግራይ ባላት መጠን እና ይዘት ብቻ ፌዴራል ትጫወታለች። የትግራይ ትፅዕኖ ከሲዳማና ከሱማሌ ያንሳል። በሕዝብ ስለሚበልጡዋችሁ። የአማራ መሬት እንዴት ኢንች ሳትቀር የመሰረታል። ተንቤን አገው ልዩ ዞን ያገኛል።
3-አዲስ አበባ አብላጫው አማራ ስለሆነ ታሪካዊ ቦታውም አማራ (በራራ) ስለሆነ ለሚገባው ይሰጣል ወይንም ራስ አስተዳደር ይሆናል።
4 ቤኒሻንጉል ይፈርሳል። አብላጫው ቤኒሻንጉል ወደ ኦሮምያና ወደ አማራ ይካለላል። ጉሙዝ በወርዱ (300k) ቁንጥሮ መሬት ይሰጠዋል። ሽናሻም እንደዚሁ። በርታም እንደዚሁ።
5 አማራ - አዊ ዞን ይፈርሳል። ማጆሪቲ አማራ ስለሆነ። አገው በወርዱና በልኩ ጠበብ ያለ ልዩ ዞን ያገኛል። ከሚሴ ኦሮሞ ዞን እዛም ማጆሪቲ አማራ ስለሆነ ወረሞው (250k) በቁመቱና በወርዱ የጠበበ ልዩ ዞን ያገኛል።
5 ጉራጌ ክልል ይሆናል። ታሪካዊ የጉራጌ ግዛቶች ስልጤን ጀምሮ በጉራጌ ስር ይሆናል።
እመነኝ ህገመንግስቱ በሕጉ ከተተገበረ የሚጠቀሙት ማጆሪቲውና አሁን የተገፉት እንደ ጉራጌ ያሉት ናቸው።
So I am thinking to implement it post Fano victory lol
Re: ቁሞ፥ ቀሩ፥ ፋኖ፥ ኢትዮጵያን፥ እንደጥንቱ፥ ወደ፥ 14 ክፍለሃገር፥ ለማካላል፥ ማሰቡ፥ ይገርማል፥ ፤ ፥
Brother Misraq,
Absolutely correct. They are so full of [deleted] they don’t even grasp as a minority they will be disadvantaged. Under the TPLF rule, the Amharas and Guraghies, have been marginalized. The Guraghies with close 8 mil in population do not have a killil. While the Woyannies pour aimlessly millions of tax payers Birr in to Mekele, a much promising Butajera was neglected. Unfair. Fano is coming to town and fairness will settle soon.
If the current constitution is applied correctly, the Amharas and Guraghies will benefit enormously. But it will create resentment and conflict, for that and many toxic reasons the current constitution has to be dismantled.

True, Ethnic politics only help the journey you make to power. once you get there, you will need to discard it and replace it with fairness for all. Only then you will have a strong government supported by many. Fano will not repeat the mistakes TPLF and OPDO made where only Tigrayans and Oromos eat the pie. If Fano follows empowering only Amharas, it will be a cycle of violence. But, i know they won't because Fanos politics is not a politics of ተጨቁኜ ነበር:: It is all about i need a fair share of representation and let me elect my own leaders than Tigres or Oromos appoint for meRight wrote: ↑21 Dec 2023, 17:49Brother Misraq,
Absolutely correct. They are so full of [deleted] they don’t even grasp as a minority they will be disadvantaged. Under the TPLF rule, the Amharas and Guraghies, have been marginalized. The Guraghies with close 8 mil in population do not have a killil. While the Woyannies pour aimlessly millions of tax payers Birr in to Mekele, a much promising Butajera was neglected. Unfair. Fano is coming to town and fairness will settle soon.
If the current constitution is applied correctly, the Amharas and Guraghies will benefit enormously. But it will create resentment and conflict, for that and many toxic reasons the current constitution has to be dismantled.
-
Tigray People
- Senior Member
- Posts: 11279
- Joined: 04 Nov 2019, 19:44
Re: ቁሞ፥ ቀሩ፥ ፋኖ፥ ኢትዮጵያን፥ እንደጥንቱ፥ ወደ፥ 14 ክፍለሃገር፥ ለማካላል፥ ማሰቡ፥ ይገርማል፥ ፤ ፥
BANDA Selam/
The Tigray counties are named west,East so on because the 98% population in Tigray are the same ethnic Tigray People and the same Orthodox religion.
The irob,kunama are not even one percent of the population and most of them are mix with Tigray blood.
Now the fake Amhara Region that was created by the Tigray People 28 years ago is half Muslim many different ethnics,clans, mindset just waiting to break up into pieces very soon.
The ethnic Tigray People are one blood,one heart,one mindset,one religion,one ethnic,and the number one war fighters in the world.
The Tigray People will take back all their historical Lands in eritrea, Amhara and the entire Afar region that is the goal of all Tigray People.
No more Tigray People will sacrifice for savage Amhara, Ethiopians but create our own country.
Long Live the Tigray People!

Hehehehehe “...ትግራይ ባለችበት ግርጽ እና ይዞታ ብቻ የፌደራል ሰር ትቀጥላለች.. ከኮንሶ የበለጠ ተሰሚነት ኣይኖራትም"
አሁን ለቅዘናሙ የሚቀርበው ጥያቄ ቢኖር .. ማን ነው ቆሞ .. ተንገራግጮ .. ላይላወስ የቀረው?
እስክስስስስስስስ
አሁን ለቅዘናሙ የሚቀርበው ጥያቄ ቢኖር .. ማን ነው ቆሞ .. ተንገራግጮ .. ላይላወስ የቀረው?
እስክስስስስስስስ
Re: ቁሞ፥ ቀሩ፥ ፋኖ፥ ኢትዮጵያን፥ እንደጥንቱ፥ ወደ፥ 14 ክፍለሃገር፥ ለማካላል፥ ማሰቡ፥ ይገርማል፥ ፤ ፥
Fed_UP ባአፉ፥ መቅዘን፥ አመሉ፥ ነው፥ ሰላምም፥ ተስተካክሎ፥ ነበር፥ የምስራቅ፥ በአፍ፥ መቅዘን፥ ምን፥ አመጣው? ሀሳብን፥ በሀሳብ፥ መሞጎት፥ ያለ፥ ነው፥ በአፍ፥ መቅዘን፥ ግን፥ አንድ፥ቀን፥ ለቀረው፥ ፤ Fed_ Up ተውለት።
Re: ቁሞ፥ ቀሩ፥ ፋኖ፥ ኢትዮጵያን፥ እንደጥንቱ፥ ወደ፥ 14 ክፍለሃገር፥ ለማካላል፥ ማሰቡ፥ ይገርማል፥ ፤ ፥
Axumqizenamu
ሃሳብ በሃሳብ እንሞጋገት ብለህ እንደ ስብሃት ነጋ ኮንስቲቲሽኑ ኮንስቲቲሽኑ እያልክ ስትደጋግም ኮንስቲቲሽኑ ማጆሪቲውን ይጠቅማል ብዮ ከዳታውና ከነማስረጃው ጋር አቀረብኩልህ፥፥ በዚህ ኮንስቲቲውሽን Fed_up ያለህ ትክክል ነው፥፥ በትክክል ከተተገበረ ከኮንሶ የበለጠ ተጽእኖ አይኖርህም፥፥ በኮንሶ ቁመትና ወርድ ቁንጣ ይሰፋልሃል እሱን እንደፈለግክ ልታደርገው ትችላላህ፥፥ ባጊ ልታደርገው ግን አትችልም

አንተ ውጥንቅጥ ወያኔ - አንድ ህዝብ የራሱ አስተዳደር እንዲኖረው ቁጥሩ ምን ያህል መሆን አለበት፣ ምንስ ማሟላት አለበት?
ታዲያ መልስ የምትሰጠኝ የተንሻፈፈ ቅንድብህን ነቅለህ ሳይሆን፣ ባለቅንድቡ ከፃፈው ኮተት ላይ አጣቅሰህ መሆን አለበት። ጉጥ!

Tigray People wrote: ↑21 Dec 2023, 18:23BANDA Selam/
The Tigray counties are named west,East so on because the 98% population in Tigray are the same ethnic Tigray People and the same Orthodox religion.
The irob,kunama are not even one percent of the population and most of them are mix with Tigray blood.
Now the fake Amhara Region that was created by the Tigray People 28 years ago is half Muslim many different ethnics,clans, mindset just waiting to break up into pieces very soon.
The ethnic Tigray People are one blood,one heart,one mindset,one religion,one ethnic,and the number one war fighters in the world.
The Tigray People will take back all their historical Lands in eritrea, Amhara and the entire Afar region that is the goal of all Tigray People.
No more Tigray People will sacrifice for savage Amhara, Ethiopians but create our own country.
Long Live the Tigray People!
Last edited by Selam/ on 21 Dec 2023, 20:30, edited 1 time in total.
Re: ቁሞ፥ ቀሩ፥ ፋኖ፥ ኢትዮጵያን፥ እንደጥንቱ፥ ወደ፥ 14 ክፍለሃገር፥ ለማካላል፥ ማሰቡ፥ ይገርማል፥ ፤ ፥
ሰላም፥
በጭንቅላትህና፥በአፍህ፥ መቅዘን፥ አቁመህ፥ በሃሳብ፥ ተሟገት፤

NOW ACCEPTING APPLICATIONS

Re: ቁሞ፥ ቀሩ፥ ፋኖ፥ ኢትዮጵያን፥ እንደጥንቱ፥ ወደ፥ 14 ክፍለሃገር፥ ለማካላል፥ ማሰቡ፥ ይገርማል፥ ፤ ፥
እንካን፥ በአፍህ፥ መቅዘን፥ መልሰህ፥ መላልሰህ፥ መላስም፥ መብትህ፥ ነው፤
Re: ቁሞ፥ ቀሩ፥ ፋኖ፥ ኢትዮጵያን፥ እንደጥንቱ፥ ወደ፥ 14 ክፍለሃገር፥ ለማካላል፥ ማሰቡ፥ ይገርማል፥ ፤ ፥
Axumqizenamu,
Only you, Halafi and Tigray People left in your camp. The rest of your brethren are jumping out of the TPLF ship and siding with people