Page 1 of 1

ፋኖ ለፒፒዎች እጅ እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ!

Posted: 20 Dec 2023, 10:44
by Selam/

Re: ፋኖ ለፒፒዎች እጅ እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ!

Posted: 20 Dec 2023, 11:08
by Abere
እንደ እኔ ብአድን ይህን ጥሪ ቀለል አድርጎ ማዬት የለበትም ባይ ነኝ። ምክንያቱም ፋኖዎች በእነርሱ ይሁን በቅርብ የእነርሱ በሆነው ላይ እርምጃ ለመውሰድ ሰፊ ዕድል ሊኖራቸው ይችላል። የህይወት ጥፋት ከመድረሱ በፊት ጥሪውን ተቀብለው እራሳቸውን ቢታደጉ መልካም ነው።

They better pay attention to this call. They should know they are standing in heavy rain down pour naked outside. PP-OLF can not to be their umbrella shielding them.

Re: ፋኖ ለፒፒዎች እጅ እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ!

Posted: 20 Dec 2023, 13:06
by Selam/
Fano is too generous in that they gave PP a 30 day ultimatum. I wouldn’t give them more than 10 days.
Abere wrote:
20 Dec 2023, 11:08
እንደ እኔ ብአድን ይህን ጥሪ ቀለል አድርጎ ማዬት የለበትም ባይ ነኝ። ምክንያቱም ፋኖዎች በእነርሱ ይሁን በቅርብ የእነርሱ በሆነው ላይ እርምጃ ለመውሰድ ሰፊ ዕድል ሊኖራቸው ይችላል። የህይወት ጥፋት ከመድረሱ በፊት ጥሪውን ተቀብለው እራሳቸውን ቢታደጉ መልካም ነው።

They better pay attention to this call. They should know they are standing in heavy rain down pour naked outside. PP-OLF can not to be their umbrella shielding them.

Re: ፋኖ ለፒፒዎች እጅ እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ!

Posted: 20 Dec 2023, 15:37
by Abere

Re: ፋኖ ለፒፒዎች እጅ እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ!

Posted: 20 Dec 2023, 16:37
by Selam/
ፒፒ ይፈረካከሳል፤ ወያኔም ለመጨረሻ ጊዜ ትቀበራለች። ይኸን ለማወቅ ሮኬት ሳይንስ ወይንም ጥንቆላ አያስፈልግም። ከዚህ በፊት የአንድ መንግሥትን መውደቅ ማየት ይበቃል።
Abere wrote:
20 Dec 2023, 15:37