የጨነቀ'ለት. ብልጽግና ሲቸግረው መሳሪያ ከመቀሌ ወደ አማራ ክልል እየገባ ነው ብሎት አረፈው ቂቂቂ
Posted: 20 Dec 2023, 09:48
ከዚህ በፊት ፋኖ ኤርትራ እያስታጠቀችብኝ ነው ሲል ነበር
ከዚያም ፋኖና ሸኔ ይረዳዳሉ አለ
አሁን ደግሞ ከመቀሌ መሳሪያና ተተኳሽ እየገባ ነው ማለት ጀምሯል
ወይ ግራ መጋባት
ሲያቀብጠው ከአማራ ህዝብ ጋር ጦርነት ገጥሞ የፋኖ ነገር እጅግ ግራ አጋብቶታል
በሚቀጥለው ዜና ፋኖን የሰማይ መላእክት ያስታጥቁታል ሊል ይችላል
የጨነቀ እለት