Page 1 of 1

እንኳን ደስ ያላችሁ

Posted: 19 Dec 2023, 03:54
by Fed_Up
:cry: ለአየር ትርኢትና ለፌኩ ዶክተር ቀፍላቸው ፉከራ ዲስኩር እና ቀረርቶ ፍጆታ የመጡት UAE የጦር አውሮፕላኖች ትንሽዬ ኤለመንተሪ ሶርቲ ኣሳይተው ወደ ዱባይ ተመልሰው በመብረር በሰላም አገራቸው ገብተዋል/ደርሰዋል:: ይህን ጮማ ዜና በጮማ ራሶች ኢቲቪ እና ፋና ይቀርባል ብሎ ይሚጠብቅ ስው ቢኖር ጮማ ራሱ እና ሆዳሙ DDT ብቻ ነው::

ኢቲቪም ጭጭ ፋናም ጭጭ ብለው ዋሉ::