Page 1 of 1
Help me guadoch !!
Posted: 19 Dec 2023, 01:04
by Misraq
.
.
.
አማራ ኢትዬጵያዊ ነኝ ሲል ያማቸዋል። እሺ እሱ ከከፋችሁ አማራ ነኝ ሲልም ያማቸዋል። ታድያ አማራ ምን ይሁን?
Re: Help me guadoch !!
Posted: 19 Dec 2023, 01:18
by Misraq
Re: Help me guadoch !!
Posted: 19 Dec 2023, 03:43
by Fed_Up
አማራ ባለማተብ ነው:: አራት ነጥብ!!
እምሳሙ ግን አጋሜ ነው:: በአማራ መነገድ አቁም:: የቆመ እንጨት ይግባብህ እና:: አሜን በል!

Re: Help me guadoch !!
Posted: 19 Dec 2023, 09:18
by Union
Brother Misraq
አማራ፣ አማራ ነኝ አለ በቃ። ያ ደግሞ በጣም እያሳረራቸው ነው!
ኢትዮጵያ የሁላችን፣ አማራ የግላችን
ዘረኛ ጥፋ ከፊታችን