ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሳ! አንቺ መርካቶ ስንቱን እንቁዎች አፈራሽ!!!
Posted: 18 Dec 2023, 22:05
መርካቶ፣ አዲስ ከተማ፣ ሰባተኛ፣ አብነት፣ መሳለሚያ ስንት አርቲስቶች፣ ሊቃውንት፣ ኢንዱስትሪያሊስቶችን አፈራሽ!!!! ከኤሊያስ መልካ እስከ ቴዲ አፍሮ! ከምኒልክ ወስናቸው እስከ መሃሙድ አህመድ! ከዳግማዊ ፈይሳ እስከ አብነት አጎናፍር ... ስንቱን እንዘርዝረው !!!
https://www.youtube.com/watch?v=o1eIKQ7MdRY&t=67s
https://www.youtube.com/watch?v=o1eIKQ7MdRY&t=67s