Page 1 of 1
የTaye Dendea Aredo ቤተሰብ በዚህ መልኩ ነው ከቤታቸው አውጥተው የጣሏቸው
Posted: 18 Dec 2023, 11:57
by OBANG
Re: የTaye Dendea Aredo ቤተሰብ በዚህ መልኩ ነው ከቤታቸው አውጥተው የጣሏቸው
Posted: 18 Dec 2023, 12:33
by Selam/
የክፋትና የምቀኝነት ፖለቲካ፣ በላይ ዘለቀ የተራገመው ወዶ አይደለም።
OBANG wrote: ↑18 Dec 2023, 11:57
Re: የTaye Dendea Aredo ቤተሰብ በዚህ መልኩ ነው ከቤታቸው አውጥተው የጣሏቸው
Posted: 18 Dec 2023, 14:59
by DefendTheTruth
ምነዉ እሱ ጋ ስደርስ ጎፈንድሚ ጠፋ?
"ልጅ ከልጅ ብለዩ አመትም አይቆዩ" ነዉ ና፣ ትንሽ ሰብሰብ አርጉለት እንጂ።
የዚያን የሞጥማጣ ሽማግሌ (ታንቱ ነዉ ማን ነበር ስሙ?) ያክል እንኳ ይጣ እንዴ?
በነገራችን ላይ እንደዚህ የተንጣለለ ቪላ ዉስጥ እያኖረዉ አረመኔ ነህ ብሎ ይስደበዉ? በሰዉ ፊት ብቻ ሳይሆን በእግዚያብሔርም ፊት ያስጠይቃል ይሄ ዉንጀላ፣ ምስጋና ቢስ መሆን!
Re: የTaye Dendea Aredo ቤተሰብ በዚህ መልኩ ነው ከቤታቸው አውጥተው የጣሏቸው
Posted: 19 Dec 2023, 00:21
by eden
DTT,
where’s your humanity? Since when is punishing family morally acceptable just off of an allegation against individual?
Abiy has copied from Isayas standard policy of going after family for the “crime” of individual.
የተንጣለለ ቪላ እኮ ገበሬው ከፍሎ የገነባው ነው. ምስግስና ከተገባም ለገበሬው ነው.
I pray for you brother
Re: የTaye Dendea Aredo ቤተሰብ በዚህ መልኩ ነው ከቤታቸው አውጥተው የጣሏቸው
Posted: 19 Dec 2023, 01:08
by Educator
Satan worshiper. Would it suffice to describe you?
You used to defend your idol Satan Mamo Killo with bs arguments. Now you lost all hope you unmasked your face and show your true colors. Bravo satan DDT, that is how satan is. Your days are numbered.
DefendTheTruth wrote: ↑18 Dec 2023, 14:59
ምነዉ እሱ ጋ ስደርስ ጎፈንድሚ ጠፋ?
"ልጅ ከልጅ ብለዩ አመትም አይቆዩ" ነዉ ና፣ ትንሽ ሰብሰብ አርጉለት እንጂ።
የዚያን የሞጥማጣ ሽማግሌ (ታንቱ ነዉ ማን ነበር ስሙ?) ያክል እንኳ ይጣ እንዴ?
በነገራችን ላይ እንደዚህ የተንጣለለ ቪላ ዉስጥ እያኖረዉ አረመኔ ነህ ብሎ ይስደበዉ? በሰዉ ፊት ብቻ ሳይሆን በእግዚያብሔርም ፊት ያስጠይቃል ይሄ ዉንጀላ፣ ምስጋና ቢስ መሆን!
Re: የTaye Dendea Aredo ቤተሰብ በዚህ መልኩ ነው ከቤታቸው አውጥተው የጣሏቸው
Posted: 19 Dec 2023, 02:39
by Horus
DefendTheTruth wrote: ↑18 Dec 2023, 14:59
ምነዉ እሱ ጋ ስደርስ ጎፈንድሚ ጠፋ?
"ልጅ ከልጅ ብለዩ አመትም አይቆዩ" ነዉ ና፣ ትንሽ ሰብሰብ አርጉለት እንጂ።
የዚያን የሞጥማጣ ሽማግሌ (ታንቱ ነዉ ማን ነበር ስሙ?) ያክል እንኳ ይጣ እንዴ?
በነገራችን ላይ እንደዚህ የተንጣለለ ቪላ ዉስጥ እያኖረዉ አረመኔ ነህ ብሎ ይስደበዉ? በሰዉ ፊት ብቻ ሳይሆን በእግዚያብሔርም ፊት ያስጠይቃል ይሄ ዉንጀላ፣ ምስጋና ቢስ መሆን!
አንት ዲዲቲ የምትባል ቆርቆሮ ለቃሚ ወያኔ፤
የታዬ ሚስትና ልጆቹ ምንም አይህ\ሆኑም ፤ እሷ አንተን ሺ ግዜ ምታሳፍርህ እንደ አለት የጸናች የጉራጌ ሴት ናት ። ካሻት ዘመዶቿ ቤት አይደለ ቡቲክ ይከፍቱላታል ። ልጆቿም ችግር የሚባል አይነካቸውም ። ከጠንካራ ባል ጀርባ ሁሉ ጠንካራ ሚስት አለች እንዲሉ ! ብዙ አታስካካ!! ይልቅስ እያረረ ያለውን ያንተ ድስት ላይ ቆዝም!