Page 1 of 1

እናትት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይዉደም!

Posted: 17 Dec 2023, 05:05
by DefendTheTruth

Re: እናትት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይዉደም!

Posted: 17 Dec 2023, 05:16
by Digital Weyane
ባንዳው ወያኔ የውክልና ጦርነት አውጆ ትግራይን አፈረሳት። ባንዳው አቢይ ደግሞ ኢትዮጵያን ያፈርሳታል። ባንዳነት ተለጣፊነት ነው። ተለጣፊነት ደግሞ በራስ የመቆም አቅም የለውም። ከውጭ ሃይሎች ጋር በተለጠፍክ ቁጥር የእነሱ ባሪያ ትሆናለህ። ባንዳነት እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ያስረግማል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: