-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: እናትት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይዉደም!
ባንዳው ወያኔ የውክልና ጦርነት አውጆ ትግራይን አፈረሳት። ባንዳው አቢይ ደግሞ ኢትዮጵያን ያፈርሳታል። ባንዳነት ተለጣፊነት ነው። ተለጣፊነት ደግሞ በራስ የመቆም አቅም የለውም። ከውጭ ሃይሎች ጋር በተለጠፍክ ቁጥር የእነሱ ባሪያ ትሆናለህ። ባንዳነት እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ያስረግማል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ