Page 1 of 1

የፕሮቴስታንቱ ፓስተር፣ ቢኒ፣ ወደ እናቱ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መመለስ ብዙ ፔንጤዎችን ያስገረመ አይመስልም። ምክንያቱም አብዛኛዎቹ ፔንጤዎች ዳር ዳር እያሉ ስለሆነ ነው!

Posted: 16 Dec 2023, 21:12
by Union
ፓስተሩ የተዋህዶ ፍቅር የገባው ስለሆነ ሳይጨልም ከች አለ!

የአራዳ ልጅ ይሉሀል ይሄ ነው!

ይሞታል እንዴ!! የመጤ ሀይሞኖት አናቱ ላይ ለምን ቆልሎ ይሞታል!

Re: የፕሮቴስታንቱ ፓስተር፣ ቢኒ፣ ወደ እናቱ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መመለስ ብዙ ፔንጤዎችን ያስገረመ አይመስልም። ምክንያቱም አብዛኛዎቹ ፔንጤዎች ዳር ዳር እያሉ ስለሆነ ነው!

Posted: 16 Dec 2023, 21:16
by Union
ያ ፣ ዳር ዳር አለ....ዳር ዳር አለ፣ የሚለው ዘፋኝ ማን ነበረ! :lol: