ፓስተሩ የተዋህዶ ፍቅር የገባው ስለሆነ ሳይጨልም ከች አለ!
የአራዳ ልጅ ይሉሀል ይሄ ነው!
ይሞታል እንዴ!! የመጤ ሀይሞኖት አናቱ ላይ ለምን ቆልሎ ይሞታል!
-
Union
Re: የፕሮቴስታንቱ ፓስተር፣ ቢኒ፣ ወደ እናቱ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መመለስ ብዙ ፔንጤዎችን ያስገረመ አይመስልም። ምክንያቱም አብዛኛዎቹ ፔንጤዎች ዳር ዳር እያሉ ስለሆነ ነው!
ያ ፣ ዳር ዳር አለ....ዳር ዳር አለ፣ የሚለው ዘፋኝ ማን ነበረ! 