Page 1 of 1

ብርሃኑ ጁላ እና ዐብይ ደብረዘይት ዐየር ሃይል በጭንቀት ሱባዔ ገብተዋል፤ 2 ሻለቃ መከላከያ በየዕለቱ ለፋኖ ግብር ይቀርባል።

Posted: 16 Dec 2023, 14:55
by Abere
ብርሃኑ ጁላ እና ዐብይ ደብረዘይት ዐየር ሃይል በጭንቀት ሱባዔ ገብተዋል፤ 2 ሻለቃ መከላከያ በየዕለቱ ለፋኖ ግብር ይቀርባል።እርጉዝ ላም፤ እርጉዝ ሴት በሳር ጎጆ ቤት የሚያቃጥለው የጨነቀው ብርሃኑ ጁላ ከአለም 1ኛ ተዋጊነን በማለት ሲያስቀን ከርሞ ነበር። የሚገርመው ግን በየዕለቱ ስንት የኦሮሞ ልጅ በሻለቃ ተጠርንፎ እንደ ቅጠል ስለመርገፉ አይነገርም።

Re: ብርሃኑ ጁላ እና ዐብይ ደብረዘይት ዐየር ሃይል በጭንቀት ሱባዔ ገብተዋል፤ 2 ሻለቃ መከላከያ በየዕለቱ ለፋኖ ግብር ይቀርባል።

Posted: 16 Dec 2023, 15:05
by DefendTheTruth
አበሩ፣ በየቀኑ 2 ሻለቃ ጦር እያስገበራችዉ፣ በአንፃሩም ደግሞ ከአንደራደርም ወደ አረ እንደራደራለን መጣችዉ፣ ይገርማል፣ አይደል?

Re: ብርሃኑ ጁላ እና ዐብይ ደብረዘይት ዐየር ሃይል በጭንቀት ሱባዔ ገብተዋል፤ 2 ሻለቃ መከላከያ በየዕለቱ ለፋኖ ግብር ይቀርባል።

Posted: 16 Dec 2023, 15:30
by Abere
DDT,

ደጋግመው እያስገነዘቡ፤እያስጠነቀቁ ነው። ታዲያ ይህ ችግሩ ከምኑ ላይ ነው? ወልቃይቴ በጌምድሬ ነው እያሉህ ነው።

ባይ ገርምህ አዲስ አበባ እንድሁ ማስጠንቀቂያ እና ማስገንዘብያ ያደርጋል።

DefendTheTruth wrote:
16 Dec 2023, 15:05
አበሩ፣ በየቀኑ 2 ሻለቃ ጦር እያስገበራችዉ፣ በአንፃሩም ደግሞ ከአንደራደርም ወደ አረ እንደራደራለን መጣችዉ፣ ይገርማል፣ አይደል?

Re: ብርሃኑ ጁላ እና ዐብይ ደብረዘይት ዐየር ሃይል በጭንቀት ሱባዔ ገብተዋል፤ 2 ሻለቃ መከላከያ በየዕለቱ ለፋኖ ግብር ይቀርባል።

Posted: 16 Dec 2023, 15:32
by Selam/
ካድሬው - ፋኖ የጦር መሳሪያ ፋብሪካ አለው እንዴ?

ከየት እያመጣው ነው ጀዝባው ጁላን ለዚህን ያህል ጊዜ ከላይ ታች የሚያራውጠው? እናንተ አይጥ ወያኔዎቹ እንኳን ለሃያ ዓመት ጉድጓድ ውስጥ በቀበራችሁት መሳሪያ ነበር ስትፎክሩ የነበረው።

DefendTheTruth wrote:
16 Dec 2023, 15:05
አበሩ፣ በየቀኑ 2 ሻለቃ ጦር እያስገበራችዉ፣ በአንፃሩም ደግሞ ከአንደራደርም ወደ አረ እንደራደራለን መጣችዉ፣ ይገርማል፣ አይደል?