ብርሃኑ ጁላ እና ዐብይ ደብረዘይት ዐየር ሃይል በጭንቀት ሱባዔ ገብተዋል፤ 2 ሻለቃ መከላከያ በየዕለቱ ለፋኖ ግብር ይቀርባል።እርጉዝ ላም፤ እርጉዝ ሴት በሳር ጎጆ ቤት የሚያቃጥለው የጨነቀው ብርሃኑ ጁላ ከአለም 1ኛ ተዋጊነን በማለት ሲያስቀን ከርሞ ነበር። የሚገርመው ግን በየዕለቱ ስንት የኦሮሞ ልጅ በሻለቃ ተጠርንፎ እንደ ቅጠል ስለመርገፉ አይነገርም።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13215
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ብርሃኑ ጁላ እና ዐብይ ደብረዘይት ዐየር ሃይል በጭንቀት ሱባዔ ገብተዋል፤ 2 ሻለቃ መከላከያ በየዕለቱ ለፋኖ ግብር ይቀርባል።
አበሩ፣ በየቀኑ 2 ሻለቃ ጦር እያስገበራችዉ፣ በአንፃሩም ደግሞ ከአንደራደርም ወደ አረ እንደራደራለን መጣችዉ፣ ይገርማል፣ አይደል?
Re: ብርሃኑ ጁላ እና ዐብይ ደብረዘይት ዐየር ሃይል በጭንቀት ሱባዔ ገብተዋል፤ 2 ሻለቃ መከላከያ በየዕለቱ ለፋኖ ግብር ይቀርባል።
DDT,
ደጋግመው እያስገነዘቡ፤እያስጠነቀቁ ነው። ታዲያ ይህ ችግሩ ከምኑ ላይ ነው? ወልቃይቴ በጌምድሬ ነው እያሉህ ነው።
ባይ ገርምህ አዲስ አበባ እንድሁ ማስጠንቀቂያ እና ማስገንዘብያ ያደርጋል።

DefendTheTruth wrote: ↑16 Dec 2023, 15:05አበሩ፣ በየቀኑ 2 ሻለቃ ጦር እያስገበራችዉ፣ በአንፃሩም ደግሞ ከአንደራደርም ወደ አረ እንደራደራለን መጣችዉ፣ ይገርማል፣ አይደል?
Re: ብርሃኑ ጁላ እና ዐብይ ደብረዘይት ዐየር ሃይል በጭንቀት ሱባዔ ገብተዋል፤ 2 ሻለቃ መከላከያ በየዕለቱ ለፋኖ ግብር ይቀርባል።
ካድሬው - ፋኖ የጦር መሳሪያ ፋብሪካ አለው እንዴ?
ከየት እያመጣው ነው ጀዝባው ጁላን ለዚህን ያህል ጊዜ ከላይ ታች የሚያራውጠው? እናንተ አይጥ ወያኔዎቹ እንኳን ለሃያ ዓመት ጉድጓድ ውስጥ በቀበራችሁት መሳሪያ ነበር ስትፎክሩ የነበረው።