2 ሻለቃ ----> መደበኛ ዕለታዊ ለፋኖ እጁን የሚሰጥ እና የሚደመሰስ "መከላከያ ሰራዊት" ብዛት። Daily calorie in-take = 2 ሻለቃ ENDF
Posted: 16 Dec 2023, 14:47
2 ሻለቃ ----> መደበኛ ዕለታዊ ለፋኖ እጁን የሚሰጥ እና የሚደመሰስ "መከላከያ ሰራዊት" ብዛት። Daily calorie in-take = 2 ሻለቃ "ENDF"
በዚህም የተነሳ "መከላከያ" የሰራዊት እጥረት ስለገጠመው እና 90% የሚሆነው የአማራ ክልል በፋኖ ቁጥጥር እና አደረጃጀት ስር በመሆኑ ድሮን እና አየር ሃይል በመጠቀም የአርሶ አደር የመኖሪያ ጎጆዎች እና የእህል ክምር በማቃጠል ላይ ተጠምዷል። የኦነግ "መከላከያ" መሸነፉ፤ በቁጭት እና በፀፀት የሰጠውን ቃለመጠየቅ ብቻ ማየት በቂ ነው። ፊቱ አመድ መልበሱ እና ክሰል መምሰሉ የቱን ያህል በፋኖ በጦር ሜዳ ላይ ተገልቦ እንደተገረፈ ያሳያል