Page 1 of 1
“ሸለፈታም” እምነት-የለሽ ባለጌ አንዴ ሲሰደብ ፣ እራሱን አስር ጊዜ ይሰድባል!
Posted: 16 Dec 2023, 14:01
by Selam/
Re: “ሸለፈታም” እምነት-የለሽ ባለጌ አንዴ ሲሰደብ ፣ እራሱን አስር ጊዜ ይሰድባል!
Posted: 16 Dec 2023, 16:13
by Selam/
እንዲያው ማን ይሙት ሸለፈታሙና ወሸላው ጂኒያሙ ዓብይና ኦነግ-ሸኔ ናቸው ወይንስ ፋኖ?
Re: “ሸለፈታም” እምነት-የለሽ ባለጌ አንዴ ሲሰደብ ፣ እራሱን አስር ጊዜ ይሰድባል!
Posted: 16 Dec 2023, 17:04
by sesame
Google is translating ሸለፈታም as ያልተገረዘ which I suppose means uncircumcised. What does Abiy mean by the word?
Re: “ሸለፈታም” እምነት-የለሽ ባለጌ አንዴ ሲሰደብ ፣ እራሱን አስር ጊዜ ይሰድባል!
Posted: 16 Dec 2023, 17:38
by Selam/
ብዙ አትመራመር ወዳጄ - ጂኒያሙ ዓብይ ራሱን በዳዊት መመሰሉ ነበር።
ነገር ግን ታሪኩን በትክክሉ ከተረጎምከው በሰራዊትና በመሳሪያ ጋጋት የተወጠረው ዕምነተ-ቢሱና ሸለፈቱ ጎልያድ እሱ ራሱ ዓብይ ነው። በዳዊት ድንጋይና ወንጭፍ የሚመሰለው ደግሞ የባለ ማኅተቡ የፋኖ የተናጥል ነፍጥ ነው።
ግን ልክ ሰካራሙ ጁላ የዓለምን የወታደራዊ ጥንካሬ ረድፍ ገልብጦ እንዳነበበው ሁሉ፣ ንፍጣሙ ዓብይም የመፅሀፉን ምሳሌ በእርሱ ልክ አገለባብጦ ተርጉሞታል። ይኸ የኦነግ-ሸኔ ከብቶች ልዩ ባህል ነው።
sesame wrote: ↑16 Dec 2023, 17:04
Google is translating ሸለፈታም as ያልተገረዘ which I suppose means uncircumcised. What does Abiy mean by the word?