Page 1 of 1

ኦሮሙማው ተገዶ ወደ ነጮቹ መስመር ስለገባ፣ ነጮቹ ትግራይ ትሰርዕ ማለታቸውን አቁመዋል

Posted: 16 Dec 2023, 11:59
by Union
ኦሮሙማው ተገዶ ወደ ነጮቹ መስመር ስለገባ፣ ነጮቹ ትግራይ ትሰርዕ ማለታቸውን አቁመዋል።

ሌላ ኢትዮጵያን የሚያወድምላቸው ኦሮሙማ የሚባል ባሪያ ስለአገኙ። ስለዚህ ነጮቹ ፀጥ እረጭ ብለዋል! አጋሜንም ኬሬዳሽ ዋይ ዋይ በይ ብለዋታል። ስንፈልግሽ ትመጫለሽ ለግዜው ተንከባለይ ብለዋታል። እነ BBC CNN ምናምን ትግራይ እናቴ ማለት ትተው አይንሽን አልየው አፈር ብይ ብለዋል። ምነው? ተጠቅመው ጨረሱ ማለት ነው?


አያያያያያያያ

Re: ኦሮሙማው ተገዶ ወደ ነጮቹ መስመር ስለገባ፣ ነጮቹ ትግራይ ትሰርዕ ማለታቸውን አቁመዋል

Posted: 16 Dec 2023, 12:31
by Union
አብይን ከስልጣን ለማስወገድ እና ህውሀትን ለማስገባት እነ BBC እና CNN ተሽሎክላኪው ህውሀት ደሴ እንኳን ሳይደርስ አዲስ አበባ ገባ እያሉ ሲዘግቡ ነበር።

አብይንም ለማስወገድ እንደጉድ ሲፍጨረጨሩ እና ሲውተረተሩ ነበር። አሁን በእጃቸው ከገባ ቦሀላ ታዲያ ለምን አያሶግዱትም። ከህውሀት የተሻለ አሽከር ስለሆነ ነው።

ህውሀትም ዞር በይ ተባለች ማለት ነው

አቤት ምደረ ደደብ ህውሀት በሙላ ነጮቹ ወደውት መስሎት ቂጡን ከፍቶ ነጭዬ እያለ ሲስቅ ነበር :lol:

ወራዳ ህውሀት!! :lol:

Re: ኦሮሙማው ተገዶ ወደ ነጮቹ መስመር ስለገባ፣ ነጮቹ ትግራይ ትሰርዕ ማለታቸውን አቁመዋል

Posted: 16 Dec 2023, 12:38
by Union
የነጭ ፈረስ ሆነህ እየተጋለብክ አማራ እና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ላይ አይንህን ባፈጠትክ ቁጥር እራስህን በጩቤ እየወጋህ መሆኑን አሁን ተማርክ!

Re: ኦሮሙማው ተገዶ ወደ ነጮቹ መስመር ስለገባ፣ ነጮቹ ትግራይ ትሰርዕ ማለታቸውን አቁመዋል

Posted: 16 Dec 2023, 13:00
by Misraq
Brother Union,

ወይ መአልቲ፥፥ ኦሮሙማ የትግሬን ምሳ በላበት እያልከን ነው? ይመስላል

Re: ኦሮሙማው ተገዶ ወደ ነጮቹ መስመር ስለገባ፣ ነጮቹ ትግራይ ትሰርዕ ማለታቸውን አቁመዋል

Posted: 16 Dec 2023, 13:18
by Union
ታዲያስ ጃል!! (አባቴ እንደዛ ማለት ይወዳል)

ኦሮሙማው ደግሞ በተራው ከነጩ የተረፈውን ፍርፋሬ ለትግሬው እያሳየ እንዲገቡለት እየተለማመጠ ነው። ባለፈው 100ሺ የትግሬ ታጣቂ ከላካችሁልኝ በዙ ሚልዬን ብር ደጎም አድርግልሀለው ብሎት ነበር ህውሀትን። በዛ መሰረት ህውሀትዬ ለስልጣኔ ያስቸግራሉ ብሎ ከሚፈራቸው የትግራይ አከባቢዎች ገብቶ ምልምል ታጣቂዎች ለኦሮሙማው ልኮለት ነበር። ታጣቂዎችም በሳምንት ውስጥ ገብተው አለቁ። ገሚሱ ለፋኖ እጅ ሰጡ።

የባሪያም ባሪያ አለ ለካ :lol: :lol:
Misraq wrote:
16 Dec 2023, 13:00
Brother Union,

ወይ መአልቲ፥፥ ኦሮሙማ የትግሬን ምሳ በላበት እያልከን ነው? ይመስላል