Page 1 of 1
ተጨርሶም የማያልቁ ፍጥሮች
Posted: 16 Dec 2023, 08:37
by DefendTheTruth
ኢትዮጵያ ያላት አንዲት የመጨረሻ ደጀን!
Re: ተጨርሶም የማያልቁ ፍጥሮች
Posted: 16 Dec 2023, 08:44
by DefendTheTruth
አሚኮም በመጨረሻም ወደደም ጠላም፣ ከማፈንገጥ መስመር ወጥቶ ወደ ኢትዮጵያን ማቀንቀን ተመልሶዋል።
በነገራችን ላይ 3 ቀን ቀረዉ የምለዉን ማያት እንዳትረሱ!
Re: ተጨርሶም የማያልቁ ፍጥሮች
Posted: 16 Dec 2023, 08:52
by DefendTheTruth
የሰሜኑ ጎረቤታችን ደግሞ ቡካት በ ቡካት ሆኖዋል፣ Total Panic!
Re: ተጨርሶም የማያልቁ ፍጥሮች
Posted: 16 Dec 2023, 08:59
by DefendTheTruth
እዉነትም "አንተ ትፈርሳል እንጂ ኢትዮጵያ አትፈርስም" የተበለዉ ይሄዉ በተግባር!
At the same time Bishoftu is becoming a vital center of the nation, the center of the country's key airbase, the center of the country's cultural center, the center of the country's tourism attraction center.
Soon will also be the nearest city of the nation's biggest airport.
It can overtake Addis as the socio-political capital of Ethiopia.