Page 1 of 1
ማበድ እንጂ መናገር የማይፈቀድበት ሀገር!
Posted: 12 Dec 2023, 10:20
by Selam/
Re: ማበድ እንጂ መናገር የማይፈቀድበት ሀገር!
Posted: 12 Dec 2023, 13:26
by Misraq
ግምቦቴው ሰላም። አብይ አህመድ እንዲህ እንዲፈረጥም ያደረጋችሁት እናንተ ናችሁ። ሰውየው ታንክና መቶ ሺህ ሰራዊት ይዞ 4 ኪሎ አልገባም። ምላሱን ብቻ ይዞ ነው የገባው። እናንተም ለአምስት አመት ጡንቻውን እንዲያፈረጥም በምትችሉት ሁሉ ረዳችሁት። አሁን complain ማድረግ ሳይሆን ምን አይነት ደደብ ነኝ ብላችሁ ነው ራሳችሁን መጠየቅ ያለባችሁ።
Re: ማበድ እንጂ መናገር የማይፈቀድበት ሀገር!
Posted: 12 Dec 2023, 15:09
by Selam/
ቱስ ቱስ ወያኔ - ደብረፖርን በህይወት አለ ወይ?
Misraq wrote: ↑12 Dec 2023, 13:26