የጎጃም ፋኖ ፡ ዘው ብሎ ወደ ሰፈሩ የገባውን የ ጁላ ሚሊሻ እንዳይወጣ በሩን ዘግቶ እየጠለዘው ሲሆን፡ የሸዋውን ፋኖ ምት መቋቋም የተሳነው ፡ የ አብይ ግብስብስ ደሞ በተለመደው ፍርጠጣው ከ አጣዪ ተምዘግዝጎ በጤ ደርሷል
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
ጎጃም የገባው እንዳይወጣ ተከቦ እየተወቀጠ ያለው የ ጁላ ሚሊሻ፡) ከ አጣዪ እስከ በጤ ፈጣኑ የ ፈርጣጩ ሩጫ