የአቢይ አህመድ ደም መጣጭ አረመኔ አገዛዝ 100 ሰዎች ናቸው (ታዬ ደንድአ)
Posted: 11 Dec 2023, 17:52
አቶ ታዬ ይህን ያለው ቀደም ብሎ ነበር ። አሁን ወይ መታሰር ወይም መገደሉ ስለ ማይቀር የነዚህን 100 ሰዎች ስም ዝርዝር ለአለም እንዲያሳውቅ ያስፈልጋል ። በመሰረቱ ይህ አባባል ትክክል ይመሳላል ። ነገር አቢይና ወንጀለኞቹ የአለም ፍርድ ቤት ይቅረቡ ቢባል ከ100 አይበልቱም ።