Page 1 of 1

ቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ ምርት ማቆሙ ተሰማ

Posted: 11 Dec 2023, 13:06
by Za-Ilmaknun
የኢትዮጵያ ቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር በገጠመው የውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ ምርት ማቆሙ ታወቀ፡፡

ከሃያ ዓመታት በላይ ቆርኪና ጣሳ በማምረት የሚታወቀው ይህ ፋብሪካ፣ በጣሳ ምርት ላይ የተሰማሩ ሠራተኞችን ከ2016 ዓ.ም. እና ከ2017 ዓ.ም. በሚቀነስ የዕረፍት ጊዜ እንዲወስዱ ተደርጎ በቤታቸው እንዲቆዩ መደረጋቸውን የፋብሪካው ሠራተኞች ተናግረዋል፡፡

https://www.ethiopianreporter.com/124761/