ሻቢያ ጦር መዘዘ ና ጫካ ገባ፣ በሁሉም ተኮነነ፣ ተዘመተበት፣ ሁሉም ወደ ጦር ግንባር ተብሎ ተለፈፈ።
ወያኔም መጠ፣ ጦር መዘዘ ና ጫካ ገባ፣ በሁሉም ተኮነነ፣ ተዘመተበት፣ ሁሉም ወደ ጦር ግንባር ተብሎ ተለፈፈ።
ኦነግም መጠ፡ ጦር መዘዘ ና ጫካ ገባ፣ በሁሉም ተኮነነ፣ ተዘመተበት፣ ሁሉም ወደ ጦር ግንባር ተብሎ ተለፈፈ።
ሌሎችም ከተለያዩ ሕዝቦች መጡ ና ጦር መዘዙ፣ ጫካ ገቡ፣ በሁሉም ተኮነኑ፣ ተዘመተባቸዉ፣ ሁሉም ወደ ጦር ግንባር ተብሎ ተለፈፈ።
በመጨረሻም ፋኖ የምባል ሌላ አማፂ መጠና ጦር መዘዘ፣ ጫካ ገባ፣ ከተሞችን ተቆጣጠርኩኝ ብሎ በወል አወጀ፣ ሁሉም በእኔ ስር ነዉ ብሎም አወጀ፣ በሕግ የተመረጠዉን መንግስት በጉልበት ግርስሻለሁ ብሎም ለፈፈ።
መንግስትም በተጠለበት ሀላፊነት መሰረት የሕግ የበላይነትን ለመስከበር ተልዕኮ ገበ።
ከዚህ በፊት፣ ሁሉም ወደ ጦር ግንባር ብሎ የለፈፉት ዞር ብሎ ጦሩ ከአማራ ክልል ይዉጣ ብሎ መለፈፉን ተያየዘዉ፣ መንግስት ላይም ዘመተ። እኩልነት የምባል ነገር መስማት አንፈልግም ብሎም አወጁ።
ላኪያቸዉም በለመዱት የሰበኣዊ መብት ጀርባ ቆሞ መንግስት ላይ ዘመቱበት። አገራችን ላይ ታይቶ የማይታወቅ አደገ ደቀኑባት።
ሕዝባችን ንቃ! ራስህን ጠብቅ!
Re: የወለፈንዲ ዘመን!
ከዚህ ፅሁፍህ በውስጠ-ወይራ የሆነው ጉዳይ ግልፅ ነው። ከዚህ በፊት ከነበሩት ሁሉ የአሁኑ አማራ ፋኖ እጅግ ቁርጠኛ እጅግ አስፈሪ ሃይል ነው እንደ ማለት ነው። ይኸ ግልጽ ነው። ምክንያቱም ከዚህ በፊት የነበሩት እርስ በእርሳቸው ብዙ የሚያራርቅ የአላማ እና የግብ ልዩነት አልነበራቸው። አማራ ፋኖ ግን ከወያኔም ከኦነግም ጋር በፍጹም አንድ የሚያደርጋቸው የለም። እነኝህን የማጥፋት እርምጃ እንጅ ተመሳስለው እንደ ኮሶ ትል ተጣብተውት እንድኖሩ ዕድል አይሰጥም። አዎ! ያ ሁኑ እጅግ የተለየ ነው - ኦነግን መተንፈሻ አሳጥቶታል።
ድል ለጃውሳ ፋኖ!!!
ድል ለጃውሳ ፋኖ!!!