Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42632
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ልዩነትና ምልክት የበዛበት ሕዝብ አገር መሆን አይችልም

Post by Horus » 11 Dec 2023, 01:38

የልዩነቶች መብዛት ጸጋ ሳይሆን እርግማን ነው

የምልክቶች መብዛት ጸጋ ሳይሆን እርግማን ነው

ሁለት ብሄራዊ ሰንደቅ ጸጋ ሳይሆን እርግማን ነው

የክልል፣ ዞን፣ ልዩ ወረዳ መለያ ሰንደቆች ፋይዳ ቢስ ከፋፋይ፣ የልዩነት መፈብረኪያ እርግማ እንጂ ጸጋ አይደሉም

የክልል፣ የዞን ፣ ምንትስ ምድረ ቅርጾች ፣ መለያያ ድምበሮች ፣ ወሰኖች የሕዝብ እስር ቤት እርግማን እንጂ ጸጋ አይደሉም

ሌላው ቀርቶ የጎሳ የነገድ የዘውግ መለያ ልብስ ተብለው በቆሻሻው የቻይና ነጋዴ መላ ኢትዮጵያን ያጥለቀለቀው ቆሻሻ ልብስ ብዛትና ማስቀየም የኢትዮጵያ ሕዝብ ሸቀጥ መጣያ አስቀያሚ፣ ባህል ሆነ ዉበት የሌለው እርካች ካልቸር ተሸካሚ አድርጎታል ። አንድ አይነት ልብስ የሚለብሱ የተደራጁ በዉበት የተሞሉ ሕዝብ ናቸው

ብቻ በአንድ ቃል ሃሳብ የበዛበት፣ ሎጎ የበዛበት ፣ ምልክትና መለዮ መለያ የበዛበት ሕዝብ ቅጥ የለሽ፣ የተቃወሰ ፣ የታመሰ ፣ ቅርጽ አልባ ብትን ዝብርቅ ሕዝብ ነው

የልዩነትና ማንነት ፣ የምልክትና ቅርጻት መብዛት የአንድ ሕዝብ መደራጀትና እራሱን በዘመናዊ አለም ወደ ፊት የማራመድ ብቃት ማጣት ምስክር ነው

የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ይህቺ ናት

ያሳዝናል ያሳፍራል

ሆረስ ነኝ
Last edited by Horus on 11 Dec 2023, 01:52, edited 2 times in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19107
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ልዩነትና ምልክት የበዛበት ሕዝብ አገር መሆን አይችልም

Post by Axumezana » 11 Dec 2023, 01:44

The God given individual freedom comes with obligation to respect diversity! If you are not for freedom and diversity , you are for slavery !

Horus
Senior Member+
Posts: 42632
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ልዩነትና ምልክት የበዛበት ሕዝብ አገር መሆን አይችልም

Post by Horus » 11 Dec 2023, 01:50

Axumezana wrote:
11 Dec 2023, 01:44
The God given individual freedom comes with obligation to respect diversity! If you are not for freedom and diversity , you are for slavery !
ይህኮ ነው የድንቁርና ችግር! ልዩነትና ነጻነት ምንም የሚያገናኛቸው ነገር የለም ! ትግሬ ካሜሪካ የተለየ ነው። ግን ባሜሪካ ስንዴ ባርነት ስር ያለ በልዩነትና ምልክት ብዛት ሳብያ በልቶ ማያድር የመከራ መፈራረቂያ ሕዝብ ነው ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19107
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ልዩነትና ምልክት የበዛበት ሕዝብ አገር መሆን አይችልም

Post by Axumezana » 11 Dec 2023, 02:17

አንተ፥ ትግራይን፥ የት፤ታውቀዋለህ? America is where it is today due to the constant learning and changing . America was much worse than Ethiopia 170 years ago before the emancipation of slaves,, 120 years ago, when women were not allowed to vote, highly corrupted and African Americans discriminated and lynched , and even some 60 years ago when Martin Luther King , a nonviolence movement leader, shot and killed in cold blood. Once again, If you are not for individual freedom and diversity , you are for slavery ! And no Ethiopian is willing to accept slavery!

Horus
Senior Member+
Posts: 42632
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ልዩነትና ምልክት የበዛበት ሕዝብ አገር መሆን አይችልም

Post by Horus » 11 Dec 2023, 02:57

Axumezana wrote:
11 Dec 2023, 02:17
አንተ፥ ትግራይን፥ የት፤ታውቀዋለህ? America is where it is today due to the constant learning and changing . America was much worse than Ethiopia 170 years ago before the emancipation of slaves,, 120 years ago, when women were not allowed to vote, highly corrupted and African Americans discriminated and lynched , and even some 60 years ago when Martin Luther King , a nonviolence movement leader, shot and killed in cold blood. Once again, If you are not for individual freedom and diversity , you are for slavery ! And no Ethiopian is willing to accept slavery!
ጨርሻለሁ! Bye.

Selam/
Senior Member
Posts: 17777
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ልዩነትና ምልክት የበዛበት ሕዝብ አገር መሆን አይችልም

Post by Selam/ » 11 Dec 2023, 06:29

ሆረስ
ሃሳብህ ቢገባኝም ፣ አቀራረብህ የተሳሳተ ይመስለኛል።

የአንድ ሀገር ኅብረተሰቦች ተመሳሳይ ቋንቋ ፣ ባህል ፣ አልባሳት ፣ አመጋገብ ወዘተ ይኑራቸው ሳይሆን መባል ያለበት ፣ በአስተዳደርና በጋራ የሀገር ጉዳዮች ላይ አንድ ዓይነት ዋጋ (value) ማስቀመጥ አለባቸው እንዲሁም ዳይቨርሲቲያቸው ሊያቀራርባቸው የሚገባ ውበታቸው ነው መባል ያለበት። የሰው ልጆች ሁሉ የተለያየ ፍላጎት እንዳላቸው ሁሉ ፣ ኅብረተሰቦችም እንደዚሁ ልዩነት አላቸው። ይኸም መከበርና መደገፍ አለበት። ሊያለያንም የሚችልበት ምክንያት የለም ፣ ጥንካሬና ዉብ ኅብረ ቀለማት ይሰጠናል እንጂ።

የኛ ሀገር ችግር ፣ ባህልን በፖለቲካ ደፈቁት ፣ ህዝቦች ተለያይተው እርስ በእርሳቸው እንዳይግባቡ ተደረጉ። የጠቀስካቸው ሸቀጦች ለተለያዩ ነገዶች ግብዓቶች እንዲሆኑ የአስተሳሰብ ብረዛ ተደረገ። ለምሳሌ አንድ ፈረንጅ ጎንደርን ሲጎበኝ ፣ የሀገሩን ሰው ለመምሰል ጥብቆ ገስቶ ሲለብስ ወይንም ሰንደቅ ዓላማችንን ሲከናነብ አለበለዚያም ሱቨኒሮችን ሲሸምት ፣ ለአንድ የኦሮሞ ውርጋጥ ፖለቲከኛ ይኸንን ማድረግ ግን ውርደት ነው። ይኸ እንደ ሀገር መንቀዝና መበስበስ ነው።

እኔ ስፈልግ የዶርዜ ቁምጣ ሱሪ ወይንም የአፋር ሽርጥ እንዳለብስ የሚከለክለኝ ወይንም የማያበረታታኝ የፖለቲካ ባህል የከሠረ ነው። አረብ ፣ ቻይናና ፈረንጅን ወደ የክልሉ መጥተው እንዲያለሙና እንዲኖሩ የሚለምን አስተዳደር ፣ እኔ ኢትዮጵያዊው ግን የፈለኩትን ቋንቋ ተምሬ እፈለኩት የሀሪቱ ክፍል ሄጄ ሰርቼ እንዳልኖር ከከለከለኝ ኋለ ቀርና የእንሰሳ ስርዓት ሆነ ማለት ነው።

ሌላ ምሳሌ፥ ድሮ ድሮ የጉራጌ ወይንም አማራ ወይንም ኦሮሞ ድምፃዊ አንጎራጓሪ ከአንዱ ቋንቋ ወደ ሌላው እየዘለለ በፈለገው ቋንቋ ይጫወት ነበር ፣ እንዲያውሞ የሌላው ቋንቋ ተናጋሪዎች በእኛ ቋንቋ መቼ ነው የምትጫወተው እያሉ ይለምኑት ነበር። አሁን ሁሉም በየጎጡ ታጥሮ ነው የሚያቀነቅነው። ሀገሩ ውስጥ ያለውን የሌላ ቋንቋ ዘፈን ከሚሰማ ፍፁም የማይገባውን የአረብኛ ወይንም እንግሊዝኛ ሙዚቃ ቢሰማ ይመርጣል። ለሆዱ ሲል የቻይና ማንዳሪንን እየተማረ ፣ የወገኖቹን የብሄር ቋንቋ ይጠየፋል። ይኸ for sure ብሽቅ ያለና የሚፈርስ ስርዓተ ባህል ነው።

Horus wrote:
11 Dec 2023, 01:38
የልዩነቶች መብዛት ጸጋ ሳይሆን እርግማን ነው

የምልክቶች መብዛት ጸጋ ሳይሆን እርግማን ነው

ሁለት ብሄራዊ ሰንደቅ ጸጋ ሳይሆን እርግማን ነው

የክልል፣ ዞን፣ ልዩ ወረዳ መለያ ሰንደቆች ፋይዳ ቢስ ከፋፋይ፣ የልዩነት መፈብረኪያ እርግማ እንጂ ጸጋ አይደሉም

የክልል፣ የዞን ፣ ምንትስ ምድረ ቅርጾች ፣ መለያያ ድምበሮች ፣ ወሰኖች የሕዝብ እስር ቤት እርግማን እንጂ ጸጋ አይደሉም

ሌላው ቀርቶ የጎሳ የነገድ የዘውግ መለያ ልብስ ተብለው በቆሻሻው የቻይና ነጋዴ መላ ኢትዮጵያን ያጥለቀለቀው ቆሻሻ ልብስ ብዛትና ማስቀየም የኢትዮጵያ ሕዝብ ሸቀጥ መጣያ አስቀያሚ፣ ባህል ሆነ ዉበት የሌለው እርካች ካልቸር ተሸካሚ አድርጎታል ። አንድ አይነት ልብስ የሚለብሱ የተደራጁ በዉበት የተሞሉ ሕዝብ ናቸው

ብቻ በአንድ ቃል ሃሳብ የበዛበት፣ ሎጎ የበዛበት ፣ ምልክትና መለዮ መለያ የበዛበት ሕዝብ ቅጥ የለሽ፣ የተቃወሰ ፣ የታመሰ ፣ ቅርጽ አልባ ብትን ዝብርቅ ሕዝብ ነው

የልዩነትና ማንነት ፣ የምልክትና ቅርጻት መብዛት የአንድ ሕዝብ መደራጀትና እራሱን በዘመናዊ አለም ወደ ፊት የማራመድ ብቃት ማጣት ምስክር ነው

የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ይህቺ ናት

ያሳዝናል ያሳፍራል

ሆረስ ነኝ

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13215
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ልዩነትና ምልክት የበዛበት ሕዝብ አገር መሆን አይችልም

Post by DefendTheTruth » 11 Dec 2023, 08:51

Selam/ wrote:
11 Dec 2023, 06:29
ሆረስ

የኛ ሀገር ችግር ፣ ባህልን በፖለቲካ ደፈቁት ፣ ህዝቦች ተለያይተው እርስ በእርሳቸው እንዳይግባቡ ተደረጉ። የጠቀስካቸው ሸቀጦች ለተለያዩ ነገዶች ግብዓቶች እንዲሆኑ የአስተሳሰብ ብረዛ ተደረገ። ለምሳሌ አንድ ፈረንጅ ጎንደርን ሲጎበኝ ፣ የሀገሩን ሰው ለመምሰል ጥብቆ ገስቶ ሲለብስ ወይንም ሰንደቅ ዓላማችንን ሲከናነብ አለበለዚያም ሱቨኒሮችን ሲሸምት ፣ ለአንድ የኦሮሞ ውርጋጥ ፖለቲከኛ ይኸንን ማድረግ ግን ውርደት ነው። ይኸ እንደ ሀገር መንቀዝና መበስበስ ነው።
ደደብ አህያ!

ይህ የምያሳየዉ ምን ያህል የነቀዝ ጥላቻ ለኦሮሞ ተናጋሪዎች እንደለህ ነዉ። ኦሮሞ ጎንደር ለጉብኝት ሄዶ የጎንደርን አልባሳት ገዝቶ አለመልበሱ ለአንተ ዉርግጥና፣ መደነዝ፣ መበስበስ እና የሌሎችም የጥላቻ ዉርጅብኝ ማራፍያ ያደርገዋል።

በአንፃሩ ደግሞ ለጉብኝት ብቻ ሳይሆን በመሃሉ ለዘመናት በኦሮሞ መሓል እየኖሩ የሱን ባሕል፣ አልባሳቱን፣ ቋንቋዉን መናቅ ትልቅነት፣ እዉቀት፣ ስልጣኔ ነዉ።

የኦሮሞ ጥላቻ በልቶ ይጨርሳችዋል፣ ሌላ ምንም አታመጡም።

ኦሮሞን ጨፍልቀን ኢትዮጵያ እንድመስል እናደርገዋለን ብሎ ስፍክር የነበረዉን ከጎኑ ሆነህ አዎ በርታ ስትለዉ ነበር። አሁን ደገሞ ያለንዳች እፍረት የጥላቻ ንግግርን ተቀብለህ ኦሮሞ ላይ አፍህን ትከፍታለህ። እርጉም! ምንም አታመጡም!

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ልዩነትና ምልክት የበዛበት ሕዝብ አገር መሆን አይችልም

Post by sarcasm » 11 Dec 2023, 09:05

This thread explains why Somalia is the most successful አገር and bottom of the failed states table because Somalia is . . . . .

Selam/
Senior Member
Posts: 17777
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ልዩነትና ምልክት የበዛበት ሕዝብ አገር መሆን አይችልም

Post by Selam/ » 11 Dec 2023, 09:24

ዶማ ካድሬ - አሁን በአንተ ቤት ማቃጠርህ ነው። እንዳንተ ያለው የወያኔ ጊንጥ ስለ ህዝቦች አብሮ መኖር የመናገር መብትም ችሎታም የለውም። አንተ ጎጠኛው የትህነግ አይጥ ከዚያ ጎንደር ከሄደው እበት የኦነግ-ሸኔ ካድሬ የባሰ የከፋና አፀያፊ ነገር ታደርግ ነበረ። ጉጥ!
DefendTheTruth wrote:
11 Dec 2023, 08:51

Post by DefendTheTruth » 11 Dec 2023, 10:37

በክት፣ አፍህን እንደ ለፍደዳ ዉሻ መክፈት ትችላለህ፣ ለሱ ማን ተጠግቶህ?
ባዶ ራስ!
Selam/ wrote:
11 Dec 2023, 09:24

Post by Selam/ » 11 Dec 2023, 10:57

ዕጢ ወያኔ - መሳደብ ቀርቶ ባገኘሁህ፣ የተወለድክበትን ጉድጓድና ለሊት ትረግም ነበር። እንዲያውም ኦነግ-ሸኔው ቀርቶ ፣ አንተ ጉጡ ሂድ ጎንደር። እምነት ፣ ጀግንነት ፣ አቃፊነትና ሩኅሩህነት እንዴት ተዘርቶ እንደሚታጨድ ታያለህ። ዕርኩስ!
DefendTheTruth wrote:
11 Dec 2023, 10:37
በክት፣ አፍህን እንደ ለፍደዳ ዉሻ መክፈት ትችላለህ፣ ለሱ ማን ተጠግቶህ?
ባዶ ራስ!
Selam/ wrote:
11 Dec 2023, 09:24
ዶማ ካድሬ - አሁን በአንተ ቤት ማቃጠርህ ነው። እንዳንተ ያለው የወያኔ ጊንጥ ስለ ህዝቦች አብሮ መኖር የመናገር መብትም ችሎታም የለውም። አንተ ጎጠኛው የትህነግ አይጥ ከዚያ ጎንደር ከሄደው እበት የኦነግ-ሸኔ ካድሬ የባሰ የከፋና አፀያፊ ነገር ታደርግ ነበረ። ጉጥ!
DefendTheTruth wrote:
11 Dec 2023, 08:51
Selam/ wrote:
11 Dec 2023, 06:29
ሆረስ

የኛ ሀገር ችግር ፣ ባህልን በፖለቲካ ደፈቁት ፣ ህዝቦች ተለያይተው እርስ በእርሳቸው እንዳይግባቡ ተደረጉ። የጠቀስካቸው ሸቀጦች ለተለያዩ ነገዶች ግብዓቶች እንዲሆኑ የአስተሳሰብ ብረዛ ተደረገ። ለምሳሌ አንድ ፈረንጅ ጎንደርን ሲጎበኝ ፣ የሀገሩን ሰው ለመምሰል ጥብቆ ገስቶ ሲለብስ ወይንም ሰንደቅ ዓላማችንን ሲከናነብ አለበለዚያም ሱቨኒሮችን ሲሸምት ፣ ለአንድ የኦሮሞ ውርጋጥ ፖለቲከኛ ይኸንን ማድረግ ግን ውርደት ነው። ይኸ እንደ ሀገር መንቀዝና መበስበስ ነው።
ደደብ አህያ!

ይህ የምያሳየዉ ምን ያህል የነቀዝ ጥላቻ ለኦሮሞ ተናጋሪዎች እንደለህ ነዉ። ኦሮሞ ጎንደር ለጉብኝት ሄዶ የጎንደርን አልባሳት ገዝቶ አለመልበሱ ለአንተ ዉርግጥና፣ መደነዝ፣ መበስበስ እና የሌሎችም የጥላቻ ዉርጅብኝ ማራፍያ ያደርገዋል።

በአንፃሩ ደግሞ ለጉብኝት ብቻ ሳይሆን በመሃሉ ለዘመናት በኦሮሞ መሓል እየኖሩ የሱን ባሕል፣ አልባሳቱን፣ ቋንቋዉን መናቅ ትልቅነት፣ እዉቀት፣ ስልጣኔ ነዉ።

የኦሮሞ ጥላቻ በልቶ ይጨርሳችዋል፣ ሌላ ምንም አታመጡም።

ኦሮሞን ጨፍልቀን ኢትዮጵያ እንድመስል እናደርገዋለን ብሎ ስፍክር የነበረዉን ከጎኑ ሆነህ አዎ በርታ ስትለዉ ነበር። አሁን ደገሞ ያለንዳች እፍረት የጥላቻ ንግግርን ተቀብለህ ኦሮሞ ላይ አፍህን ትከፍታለህ። እርጉም! ምንም አታመጡም!

Horus
Senior Member+
Posts: 42632
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ልዩነትና ምልክት የበዛበት ሕዝብ አገር መሆን አይችልም

Post by Horus » 11 Dec 2023, 14:55

selam,
ነገሩን በጥልቀት ተመልከተው ። አንተ ያልከው ብዝሃዊነት አበባ ነው የሚለው በጥልቀት ካሰብከው መለያየት አበባ ነው ወደ ሚል አይወስደንም ። በፍጥረት ውስጥ ምንም ነገር ጸንቶ የሚቆመውም (እስቴብል የሚሆነውም) ሆነ የሚከሰተው (ኤግዚዝት የሚያደርገው) አንድ ሆኖ በመቆሙ ምክኛት ነው ። ኦርደር፣ ኦርጋኒዝም፣ ዩኒቨርሲቲ ወዘተ የሚባለው ያ ነው ።

ዳይቨርሲቲ ብዝሃነት የሚመጣው ከላይ ያለው አንድነትን የሚገነቡት ክፍሎች፣ ፓርቶች ስለሆኑ ነው ። ነገር ግ ን አንድ ኦርጋኒዝምም ሆነ ማህበራዊ ድርጅት (መንግስት፣ እቁብ፣ የኳስ ቡድን) ህልው ሆነ፣ ህያው ሆነው ሚከሰቱት (ክስተት ኤግዚዝታንስ ማለት ነው) ክፍሎቹ የተለያዩ ስለሆነ ሳይሆን ክፍሎቹ አንድ ስለሆኑ ነው ።

ያለ አንድነት ክስተት የለም ። ያለ አንድነት ያለው ፍርሰት፣ ብትነት፣ ዲሶርደርና ብትንነት ነው ። ሁሉ ነገር ቁሳዊም ሆነ ኢቁሳዊ ፍጥረት ሆኖ ሚከሰተው በመያያዝና ዩኒቲ ፣ ዩኒት በመሆን ነው ። ብትን ነገር ዉበት የለውም፣ ዝብርቅ ነገር ዉበት የለውም ። ዉበትን ፎርም፣ ሼፕ፣ ዲዛይን ፣ ውህደት፣ አንድነት ነው የሚፈጥረው ።

ስለዚህ በተለምዶ ለብዙ አመታት የተቀበልነውን ልዩነት አበባ ነው የሚለው ዶክትሪን መከለስ አለብን ።

ጉዳዩ በአንድ ቋንቋ መናገርና አለመናገር አይደለም፤ አለም ሁሉ እንግሊዝኛ ይናገራል ፣ ግ ን አንድ ሕዝብ አይደለም ። ሱማሌም እንዲሁ። ሱማሌ የተለያዩ ክላኖች ብትንትን እንጂ አንድ አገር አይደለም። አንድ ሕዝብ ነው የሚለውም የተሳሳተ እምነት ነው

ችግራችን የጋራ ቫልዩ (እሴት/ካልቸር) ለመፍጠር አለ መቻላችን ነው ብለሃል ። ቫልዩ የካልቸር እምብርት ነው። አንድ ቫልዩ የሌለው አንድ ካልቸር ሊኖረው አይችልም። ካልቸር በጠባቡ ከታየ የሰዎች ባህሪና አኗኗር ማለት ሲሆን፣ በሰፊው ከታየ የሰዎች የጋራ ፍልስፍና፣ ሳይንስ፣ እምነትና ጥበብ ወይም አርት ማለት ነው ።

ካልቸር አንድ ማህበረሰብ እንዴት እንደ ሚኖር ማለት ነው ። ይህን ካልቸር ዲፋይን አድርጎ መልክ ቅርጽ ኦርደር የሚሰጠው አንድነት፣ ውህደት ከሌለ ያለው ቀውስ ብቻ ነው ። ሙዚቃ ከተለያዩ ድምጾች ይሰራል ግ ን ሲምፎኒክ ነው ፣ ውህደት ነው፣ የድምጾች አንድነት ነው ።

ማለትም ልዩነት ዉበት አይደለም ። ዉበት ፎርም ነው። ዉበት ቅርጽ ነው ። ቅርጽ አንድን ነገር አንድ የሚያደርገው ምስል ነው ። ይህ ነው ምስጢሩ !

አንድን ማህበረ ሰብ የሚቀምሩት የተለያየ ፍላጎት ያላችው አካላት ናቸው ብለሃል ። አው ናቸው ። ፍላጎት ፈለግ ወይም መንገድ ማለት ነው ። እያንዳንዱ ፍላጎት የራሱን መንገድ በመጓዝ የሚፈልገውን ነገር ማሳካት ስለማይችል ነው ወደ አንድ መንገድ የሚመጣው ። ልዩነት ወደ ስኬት ስለማያደርስ ነው ልዩነት ወደ አንድነት የሚመጣው ።

ክስተት ያለ አንድነት የለም!

ችግሩ ባህልን (ካልቸርን) ከፖለቲካ ጋር ስለተደባለቀ ነው ብለሃል ። ፖለቲካ ካልቸር ነው ፣ ትልቁ ካልቸር ነው ። ፖሊቲ ብዙ መሆን ማለት ሲሆን ፖለቲክስ ብዙ ሰዎች እንዴት እንደ ሚደራጁና እንደ ሚኖሩ ማለት ነው ። ፖለቲካ ትልቁ ሰዎች አንድነት ፈጥረው የሚተገብሩት ካልቸር ነው ። ለዚህ ነው ፖለቲካል ካልቸር የሚባለው ።

ስለዚህ መፍትሄው ፣ የኢትዮጵያዊያን ቅርቃር ልዩነት ተፈጥሮ የጣለብን እርግማን እንጂ በፍቃዳችን የምንመኘው ጸጋ እንዳልሆነ በጥልቀት በማሰብ ከዚያ ያይምሮ እስር ቤት ሰብረን መውጣት ነው ።

ኬር
Last edited by Horus on 11 Dec 2023, 15:43, edited 1 time in total.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13215
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ልዩነትና ምልክት የበዛበት ሕዝብ አገር መሆን አይችልም

Post by DefendTheTruth » 11 Dec 2023, 15:35

sarcasm wrote:
11 Dec 2023, 09:05
This thread explains why Somalia is the most successful አገር and bottom of the failed states table because Somalia is . . . . .
sacrcasm,

in my view even if Somalia were the most successful nation on the planet earth, then that doesn't automatically mean every other nations would also succeed by molding every elements of the member states into one. That is a sort of one size fits all futile attempt and dogma, which is a lazy premise to begin with.

You start to analyse your own specific nature and base your formulation based on the specific and prevailing conditions in one's own house. The lazies are tempted to pick the same old and existent size and try to fit in or take a cover behind.

Horsu has shown on multiple instances that he is from the categories of the likes of Adolf Hitler, who also promoted the idea of uniform Aryan nation in Europe by eliminating the diversity in the country. Millions were victims of such an ill advised and evil policy of the Nazis in Europe under what has latter went into the [deleted] of history as Holocaust.

There are truly evil people in Ethiopia who keep promoting the Ethiopian version of an Holocaust and then turn around and complain about being victims of genocide.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ልዩነትና ምልክት የበዛበት ሕዝብ አገር መሆን አይችልም

Post by sarcasm » 11 Dec 2023, 17:02

DefendTheTruth wrote:
11 Dec 2023, 15:35

His hatred of anything that is not Amhara and Gurage is out of this world.

He is saying in this thread "diversity is a curse". Then what? Ethiopia cannot stop being diverse! So what is his solution? Kill those that are different from what they call የሰው ውሃ ልክ? Assimilation? He know that will never work in 21st C.

Abere
Senior Member
Posts: 15365
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ልዩነትና ምልክት የበዛበት ሕዝብ አገር መሆን አይችልም

Post by Abere » 11 Dec 2023, 17:53

ሆረስ፤

የጨረባ ተዝካር የሆነው የጎጥ እና ጎጣጎጥ ፓለቲካ በእውነትም መርገምት መሆኑን በትክክል አስቀምጠኸዋል። ጥራዝን ነጠቆች እና ጥቅመኞች ለእርሾ ያህል ትንሽ ከፓለቲካ ጥራዝ ቆንጥረው መርዝ በማቡካት ብዙ ህዝብ ያፋጃሉ- አገር ያወድማሉ። የአእምሮ በሽተኛ ካልሆነ በስተቀር የጎጥ እና ጎጣጎጥ ፓለቲካ ለለፉት 50 አመታት አፍርቶ ጎምርቶ ፍሬው የፈሰሰው ነገር ቢኖር ዕልቂት፤ስደት፤ አገር ማፈራረስ፤ ስርዐተ አልበኝነት፤ እንሰሳዊ ባህርይ ወዘተ ነው። በእውነት 1.5 ሚልዮን ህዝብ ከማስጨረስ በላይ፤ 1 ዶላር በ ብር 3 እንዳልተለወጠ ዛሬ 1 ዶላር በ ብር 115 ጥንቡን ጥሎ ሲለወጥ እያየ ሰው ከዚህ በላይ ማስረጃ አያስፈልገውም። ዕብድ ብቻ ነው ይህን ጉዳይ መረዳት የማይችለው። ጳጳሱ ያሉት ነገር ነው ድግሪ ጭነው ከረቫት አስረው መሃል ከተማ የሚያብዱ ባለስልጣናት እና የጎጥ ነውጥ ካድሬዎች እንዳሉት።

አንድ አገር አገር ሊሆን የሚችለው እና ሌሎች አገራትም በአለም ዙሪያ የሚያሳዩት መሰረታዊ ባህርይ ቢኖር ኢትዮጵያዊ የሆነ የጋራ ብሄራዊ ባህል እና ወግ ሲኖራቸው ነው። National Culture is a must for a given country to exist - luckily Ethiopia being the oldest nation is endowed with this. አንድ የጋራ አውታር ብሄራዊ ባህል ከሌለ አገር የለም - ህዝብም የለም። አንድት ኢትዮጵያ እና አንድ ህዝብ ሲኖር ብቻ ነው አገር ሊኖር የሚችለው። የሌለ ነገር ህዝቦች ህዝባ ህዝቦች :mrgreen: የሚባል ነገር አለ እንዴ? የትግሬ መዝገበ ቃላት ይሆናል እንጅ በድፍን አለም የለም። በእርግጥ በአንድ አገር ውስጥ በዐብይ ብሄራዊ ባህል እና እሴት ውስጥ ንዑስ ባህላት (sub-culture) ይኖራሉ። እነኝህ ንዑስ ባህላት የስነ-ልሳን ሊሆኑ ይችላሉ፤ የአለባበስ ሊሆኑ ይችላሉ፤ የጾታ ወይም የዕድሜ ሊሆኑ ይቻላሉ እንጅ ብጥስጣሽ ጨርቅ እየሰቀሉ የጎሳ እና ይጎጣጎጥ ሱቅ በደረቴ መደብር በመፍጠር አገር ተመስርቶ አያውቅም - አይቻልምም። ባለመቻሉ ነው 1.5 ሚልዮን ህዝብ ያለቀው።

አገር እንድረጋጋ እና ህዝብ ሰላማዊ ህይወት ይቀጥል ዘንድ ይህን ብጥስጣሽ የጨርቅ መጣፊያ በእሳት ማቃጠል ነው። ትርጉም አልባ ጨርቅ።

Post Reply