Page 1 of 1

አንዱ ከጫካ፣ አንዱ ከከተማ

Posted: 10 Dec 2023, 16:45
by DefendTheTruth
Kumsa Dirriba from the bushes,

And Abere Dirriba from the towns


both waging war against the government.

BTW: the one in the bushes is in a better condition than the one in the towns. The reason why many young people are heading to the bushes this days, perhaps.

Re: አንዱ ከጫካ፣ አንዱ ከከተማ

Posted: 10 Dec 2023, 17:02
by Abere

ጳጳሱ እንድህ አሉ << ዶክትሬት እና ማስትሬት ድግሪ ጭናችሁ፤ ሱፍ እና ክራቫት ለብሳችሁ ምነው እብደ ሁናችሁ። እኛ የምናውቀው ዕብድ እራቁቱን ጨርቁን ጥሎ ከተማ መንገድ ለመንገድ ሲሄድ ነው። 4 ኪሎ ያለው እብድ ሱፍ ለብሶ ህዝብ ጨረሰ። >>

አብይ አህመድ የከተማ ውስጥ እብድ ነው ለማለት ነው። ሌላው ጳጳስ ደግሞ " እኛ በቅዳሴ ጸሎታችን አገራችን ጠብቅ መንግስታችንን ባርክ ስንል በድንጋይ ወግሮ የሚገድለን የሚጨርሰን ምን ጉድ መጣ - ይላሉ። በወርቃችን በገንዘባችን መሳርያ ገዝቶ የሚጨርሰን የከተማ ውስጥ ዕብድ ሱፍ ለብሶ ከረቫት አስሮ በአለም መንግስታት መሀል እርቃኑን የሚሄድ ዕብድ በማለት። :mrgreen: :mrgreen: