Page 1 of 1
እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?
Posted: 10 Dec 2023, 11:07
by Selam/
Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?
Posted: 10 Dec 2023, 11:16
by Misraq
ግምቦቴው ከጥቂት ወራት በፊት እኮ አብይን በሃይል አታውርዱብኝ አለበለዝያ ግን አንገቴን እሰጣለሁ ስትለን ነበር። እረ ሼም።
Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?
Posted: 10 Dec 2023, 11:43
by Selam/
Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?
Posted: 10 Dec 2023, 11:53
by Misraq
ግምቦቴው ሰላም...እኔ አንተን ብሆን እንዴት የበሻሻው አራዳ ሸውዶ ይህን ሁሉ አመት ጋለበኝ ብዬ ራሴን እጠይቅ ነበር።
Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?
Posted: 10 Dec 2023, 15:59
by Selam/
ዶሮው ወያኔ - የበሻሻው ዝናቡማ ወላቅይትና ሁመራ እያለ እንደ ላም አሞሌ ጨው እያላሰ መርዛማ መንታ ምላስክን ወነደ ነጠላ ቀንሶታል። ውልደትህ ነጠላ፣ አስተሳሰብህ ነጠላ፣ አከላትህ ተቆራርጦ ነጠላ…
ጥላ ቢስ ወያኔ!
Misraq wrote: ↑10 Dec 2023, 11:53
ግምቦቴው ሰላም...እኔ አንተን ብሆን እንዴት የበሻሻው አራዳ ሸውዶ ይህን ሁሉ አመት ጋለበኝ ብዬ ራሴን እጠይቅ ነበር።
Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?
Posted: 10 Dec 2023, 23:21
by Misraq
ግንቦቴው ሰላም ብርሃኑና አንዳርጋቸው እናንተን ግንቦቴ ካድሬዎቻቸውን ለዓብይ እንደ ችርቻሮ በቅናሽ ሳይሆን በነፃ አራግፈዋችሁ ዓብይ ተጠቅሞ ተጠቅሞ ሲጥላችሁ መንቃታችሁ ገራሚ ባይሆንም በደርዘን በደርዘን ተደርጋችሁ ኦህዴድ መጋዘን የገባችሁበትን ቀንና ሰዓት ብትነግረን
Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?
Posted: 10 Dec 2023, 23:54
by Selam/
ዶሮ ወያኔ - ሞቶም እስከ ዛሬ የሚያባንንሽ ፣ ግንብቴ በፕላኔት ሆቴል ሰማይ ላይ ፣ ከኤርትራ ወደ አዲስ አበባ በርሮ ሲገባ ምን ተሰማሽ? የበላይ አለቃሽ ደብረፖርን ፣ መብረቅ እንደመታው ክው ብሎ ነበር አሉ። ጉድፍ!
Misraq wrote: ↑10 Dec 2023, 23:21
ግንቦቴው ሰላም ብርሃኑና አንዳርጋቸው እናንተን ግንቦቴ ካድሬዎቻቸውን ለዓብይ እንደ ችርቻሮ በቅናሽ ሳይሆን በነፃ አራግፈዋችሁ ዓብይ ተጠቅሞ ተጠቅሞ ሲጥላችሁ መንቃታችሁ ገራሚ ባይሆንም በደርዘን በደርዘን ተደርጋችሁ ኦህዴድ መጋዘን የገባችሁበትን ቀንና ሰዓት ብትነግረን
Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?
Posted: 11 Dec 2023, 00:19
by Selam/
“Ethiopia has 14-day grace period before it’s deemed in default.”
https://www.bloomberg.com/news/articles ... -defaulter
Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?
Posted: 11 Dec 2023, 08:16
by Selam/
Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?
Posted: 12 Dec 2023, 09:50
by Selam/
Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?
Posted: 12 Dec 2023, 15:37
by Selam/
ሙጃሂዲን ዓብድ ካልተወገደ ኑሮ ገና ጣራ ይነካል።