Page 1 of 1

አበረ፤ የምስራቅ ፋኖ መግለጫ አያምልጥህ! አዲስ ዘመናዊ የኢትዮጵያ መከላከያ እየገነቡ መሆኑን አወጁ!

Posted: 08 Dec 2023, 23:48
by Horus
ዲያስፖራ የፋኖ ደጋፊ ነኝ የሚል በአንድ ድጋፍ ድርጅት እንዲገባ ጠየቁ! እጹብ ድንቅ ነው ! ይህን መሰል አሰራር ነው የወያኔና ወረሙማ ሰርጎ ገቦችን የሚያጸዳ እና በፋኖ ስም ገንዘብ ዘረፋና ስልጣን ማሳደድ የሚገታው !