Page 1 of 1

ሲያልቅ አያምር - አይ ሻይሎክ ደበበ እሸቱ!

Posted: 08 Dec 2023, 23:22
by Selam/

Re: ሲያልቅ አያምር - አይ ሻይሎክ ደበበ እሸቱ!

Posted: 08 Dec 2023, 23:28
by almaze
Don't blame him...They're taking advantage of his advanced age, and we're all aware that he's suffering from dementia.

Re: ሲያልቅ አያምር - አይ ሻይሎክ ደበበ እሸቱ!

Posted: 09 Dec 2023, 01:40
by Horus
Selam/ wrote:
08 Dec 2023, 23:22
ሰላም፣
አይመስለኝም ። ይህ ፍቶ ቢያንስ 2 አመት ወይም ከዚያ በላይ ያረጀ ነው ። ምናልብትም የትርነቱ ግዜ መሰለኝ ። የምታስታውስ ከሆነ እነአለማየሁ እሸቴ ሁሉ የሚገኙበት አርቲስቶች የመሸለም ተብሎ አሊሽ በክቪድ ተቀጠፈ ። ደበበ አርጅቶ ደክሞ ይሆናል እንጂ አድር ባይ አይሆንም ። እምነቴ ነው ። ዛሬ የጨነቃቸው ወረሙማዎች የ2 እና 4 አመት የነበራቸው ድጋፍ በት ዝ ታ ፈረሰ እየጎበኙት ነው :lol: :lol: :lol:

Re: ሲያልቅ አያምር - አይ ሻይሎክ ደበበ እሸቱ!

Posted: 09 Dec 2023, 07:30
by Selam/

Horus wrote:
09 Dec 2023, 01:40

Posted: 09 Dec 2023, 22:24
by Horus
Selam/ wrote:
09 Dec 2023, 07:30

Horus wrote:
09 Dec 2023, 01:40
Selam/ wrote:
08 Dec 2023, 23:22
ሰላም፣
አይመስለኝም ። ይህ ፍቶ ቢያንስ 2 አመት ወይም ከዚያ በላይ ያረጀ ነው ። ምናልብትም የትርነቱ ግዜ መሰለኝ ። የምታስታውስ ከሆነ እነአለማየሁ እሸቴ ሁሉ የሚገኙበት አርቲስቶች የመሸለም ተብሎ አሊሽ በክቪድ ተቀጠፈ ። ደበበ አርጅቶ ደክሞ ይሆናል እንጂ አድር ባይ አይሆንም ። እምነቴ ነው ። ዛሬ የጨነቃቸው ወረሙማዎች የ2 እና 4 አመት የነበራቸው ድጋፍ በት ዝ ታ ፈረሰ እየጎበኙት ነው :lol: :lol: :lol:
አው ይህ እንግዲህ የትግሬ ጦርነት አበቃ ተብል አፍሪካዊያን ተጠርትው አቢይ የተወነው ድራማ እለት ነው ። ግና ዛሬ ላይ አማራ በድሮን ሲደበደብ ደበበ ምን የሚል ይመስልሃል?

Re: ሲያልቅ አያምር - አይ ሻይሎክ ደበበ እሸቱ!

Posted: 10 Dec 2023, 00:06
by Selam/
ዛሬ ምንም ያስብ ምን ዋጋ የለውም።

አማራ እየተጨፈጨፈ ባለበት ሰዓት እኮ ነው ለዓብይና ለጌታቸው ረዳ ሊያጨበጭብ አደባባይ የወጣው። ለእኔ ደበበ የመደመር መፅሀፍ ደላላ ነው። ግን ደሞ በመቋሚያ እየሄደ መደለል ምንም አያምርበትም ፣ እንዲያውም ያስጠላበታል። ሳይነካካ በጊዜ ጥንቅቅ ያለው ወዳጁ ወጋየሁ ንጋቱ ዛሬ ቢያየው ያቅለሸልሸው ነበር። እንዲያው ያቺ አለምፀሃይ ወዳጆስ ስለ እርሱ ምንታስብ ይሆን?

Horus wrote:
09 Dec 2023, 22:24