Page 1 of 1

Dear Revu: ሰለሞን ቦጋለ የአበ ልጅህ ነው እንዴ? ያዙኝ ልቀቁኝ አበዛህ እሳ

Posted: 08 Dec 2023, 18:59
by almaze
በማወቅ ሆነ ባለማወቅ ካስቀየምኩህ ይቅርታ ወንድም አለም::

Posted: 08 Dec 2023, 19:46
by eden
almaze wrote:
08 Dec 2023, 18:59
ወንድም አለም::
ቀሚስ መስላኝ?

Re: Dear Revu: ሰለሞን ቦጋለ የአበ ልጅህ ነው እንዴ? ያዙኝ ልቀቁኝ አበዛህ እሳ

Posted: 08 Dec 2023, 19:52
by Revelations
ምነው almaze የምን ቅያሜ ነው የምታወራው?! ይሄ ዘፈን እንዴት ባንተ ስሌት ቅያሜን አመላከተ?! :oops: ቄጤማ ጎዝጉዘን ቡና ጥደን ሙዚቃውን አስጩኸን ስንጠብቅህ እንዴት ትቀራለህ?! :roll:

Re: Dear Revu: ሰለሞን ቦጋለ የአበ ልጅህ ነው እንዴ? ያዙኝ ልቀቁኝ አበዛህ እሳ

Posted: 08 Dec 2023, 20:05
by almaze
I saw that it took Eden's presence for you to visit my home, ወንድም ጋሼ Revu. :lol: :lol: :lol:

Revelations wrote:
08 Dec 2023, 19:52
ምነው almaze የምን ቅያሜ ነው የምታወራው?! ይሄ ዘፈን እንዴት ባንተ ስሌት ቅያሜን አመላከተ?! :oops: ቄጤማ ጎዝጉዘን ቡና ጥደን ሙዚቃውን አስጩኸን ስንጠብቅህ እንዴት ትቀራለህ?! :roll: