Page 1 of 1

ለወያኔ ዎገኖቼ ደስ የሚል ዜና ፣ ኤርትራ 3 ለ 0 ተሸነፈች !!

Posted: 08 Dec 2023, 02:26
by Digital Weyane
ኡንኳን ይሄን ለማየት አበቃን። ትግራይ እንዳሸነፈች ነው የምንቆጥረው። ኤቨርተን ባስመዘገበው አኩሪ ውጤት ትልቅ ካሳ ተክሰናል እንላለን። :roll: :roll: