Page 1 of 1
**<አንዳንድ ነገሮች>**
Posted: 07 Dec 2023, 13:29
by Y3n3g3s3w
እኔ ቶሎሳ የሚባል ዩቲዩበር ብዙ ተመልክቼው አላቅም ፣ይቺኛዋ ግን ዩቲዪብ ላይ ሰዞር አደናቅፋኝ ቀልቤን ሳበቺው።
እሰቲ እነዚህ ሰዎች አኗኗርና አሟሟት አጢኑ:
Eng. ስመኘው
ዶር አምባቸው
ጀ/ል አሳምነዉ
ጀ/ል ሳዕረ
የቀድሞ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር**
አሁን ደሞ በቁሙ የሞተ የሚመስለው :
ስዩም ተሾመ ወዘተ ወዘተ.... እስቲ እናንተ የምታስታውሷቸውን ጨምሩ።
Something fish is going on here
https://www.youtube.com/live/E9KpfGGV4L ... DeVcgr6axh
Re: **<አንዳንድ ነገሮች>**
Posted: 07 Dec 2023, 14:02
by Misraq
ቶሎሳ ኢብሳ የእውነት ስሙ አይደለም፥፥ ይህ ግለሰብ እውነተኛ ስሙ ፈድሉ ይባላል፥፥ በሃይማኖቱም ሙስሊም ነው:: በአውሮፓ የኦህዴድ መረጃ ክንፍ ነው፥፥
ወያኔ ስልጣን ላይ በነበረ ግዜ ኦፒዲኦ ለትግልዋ ጠቃሚ መረጃዎችን በዚህ ግለሰብ በኩል ታሳልፍ ነበር፥፥ መረጃዎቹ ተቀምረው የሚወጡት አብይና ለማን በሚጠቅም መንገድ ነበር፥፥
ኦህዴድ ስልጣን ላይ ከወጣ በህዋላ የፈድሉ (ቶሎሳ) ትልቁ የተሰጠው ስራ ልክ እንደ አቤ ቶኪቻው የኢትዮጵያዊ ካባ ለብሶ አማራው ወደ ከኢትዮጵያዊነት የጅል የዜጋ ፖለቲካ ወጥቶ ወደ አማራ ብሄርተኝነት እንዳይቀላቀል ጠዋት ማታ ቭድዮ መስራት ነበር
ፈድሉ አብይን የተቃወመ በመምሰል የእመበታችንን ምስል በማንገብና የልሙጡን ባንዲራ በማንገብ ፖለቲካ ቶሎ ሊረዳ የማይችለውን Silent Majority በማማለል የአንድነት ዜጋ ፖለቲካን ሲረጭ አበበ ቶላ ደግሞ የአብይ ደጋፊ ሆኖ በዛ frame ውስጥ የውሸት ኢትዮጵያዊነትን በመስበክ አማራ ወደ ብሄርተኝነት እንዳይገባ የሚያደርግ ስራ ነበር ሲሰሩ የነበረው፥፥
በኦህዴድና በህወሃት ቀመር አማራን አልፈስፍሰው ሊያጠፉት የሚችሉት በዜጋ ፖለቲካና በሰላማዊ ትግል ሲጃጃል ነው፥፥ ነገርየው እንዳለሙት ሳይሆን ወያኔ የቀጠረው ልደቱም : ኦህዴድ የቀጠራቸው የውሸት የዜጋ ፖለቲካ አራማጆችን በለስ አልቀናቸውም፥፥ አማራ ወደ አማራነቱ ተምሞ ነፍጥ ያነገበ ትግል ጀምሮአል:: ብዙዎችም ወደ አማራነታቸው እየገቡ ነው
Re: **<አንዳንድ ነገሮች>**
Posted: 09 Dec 2023, 10:35
by Y3n3g3s3w
አብዪንና ብልጽግናን ሴጣን በማስመሰል ፡ የአማራን ኮዝ በማራገብ አማራን ዪሰልላል ነው የምትለው?
ወይስ ሌላ የሚያገኘዉ ነገር አለ?
ዪሄን ያህል sophisticatedና አንደበተ_ርትኡ አደለም ....
Re: **<አንዳንድ ነገሮች>**
Posted: 09 Dec 2023, 10:57
by Sam Ebalalehu
How is it possible one who writes non-stop on Ethiopian Review about the need for Amhara's tribal politics hates the Ethiopian green, yellow and red flag, and call it "Lemut." The TPLF cadres think themselves as smart. They are not. We read them very proficiently. But we let it go. Let them deceive themselves as long as they wish.
Re: **<አንዳንድ ነገሮች>**
Posted: 09 Dec 2023, 13:04
by DefendTheTruth
ምጭራቅ እጅ ከፍንጅ ተያዘች ማለት ነዉ?
የኢትዮጵያ ጥላቻ ጭራቅ አድርጎ የስቀረዉ ሰዉ ብኖር ይህች ምጭራቅ የምትባል ሴትዮ የመጀመሪያዋ ናት።
Re: **<አንዳንድ ነገሮች>**
Posted: 10 Dec 2023, 10:20
by Y3n3g3s3w
ከአንተ የኢትዮጵያ ፍቅር ካሳበደህና ካሰከረህ (ኢትዮጽያ ሱሴ) ጋር ሲነፃፀር ነው?
DefendTheTruth wrote: ↑09 Dec 2023, 13:04
ምጭራቅ እጅ ከፍንጅ ተያዘች ማለት ነዉ?
የኢትዮጵያ ጥላቻ ጭራቅ አድርጎ የስቀረዉ ሰዉ ብኖር ይህች ምጭራቅ የምትባል ሴትዮ የመጀመሪያዋ ናት።
Re: **<አንዳንድ ነገሮች>**
Posted: 10 Dec 2023, 10:41
by DefendTheTruth
Y3n3g3s3w wrote: ↑10 Dec 2023, 10:20
ከአንተ የኢትዮጵያ ፍቅር ካሳበደህ (ኢትዮጽያ ሱሴ) ጋር ሲነፃፀር ነው?
DefendTheTruth wrote: ↑09 Dec 2023, 13:04
ምጭራቅ እጅ ከፍንጅ ተያዘች ማለት ነዉ?
የኢትዮጵያ ጥላቻ ጭራቅ አድርጎ የስቀረዉ ሰዉ ብኖር ይህች ምጭራቅ የምትባል ሴትዮ የመጀመሪያዋ ናት።
በምቀጥለዉ ኢትዮጵያ ሱሴ ናት ሳይሆን አማራ ሱሴ ነዉ እላለሁ፣ ጠብቀኝ። ያ ከክሳራዉ ያላቅቅህ ይሆናል፣ አይደል?
Re: **<አንዳንድ ነገሮች>**
Posted: 10 Dec 2023, 11:03
by Y3n3g3s3w
ከ " ፋኖን መለቃቀም ነው የቀረን "
ወደ መለቃቀም ተሸጋግራቹ ; ምኑን አማራ ሱሴ አልከው ? ወስላታ!
ሀገር በወስላታ፣ በውሸታም፣አስመሳይ፣በሌቦች ፣ ባንዳ ዎችና ሀገር እየመሩ ባንክ በሚዘርፉ አትገነባም፣አታድግም፣አትበለፅግም!!!
ሀገር የምትገነባው፣የምታድገው፣የምትበለፅገው በጀግኖች፣ እራሳቸውን ለሀገርና ህዝብ ብለው አሳልፈው በሚሰጡ ጀግኖች ነው!!።
DefendTheTruth wrote: ↑10 Dec 2023, 10:41
Y3n3g3s3w wrote: ↑10 Dec 2023, 10:20
ከአንተ የኢትዮጵያ ፍቅር ካሳበደህ (ኢትዮጽያ ሱሴ) ጋር ሲነፃፀር ነው?
DefendTheTruth wrote: ↑09 Dec 2023, 13:04
ምጭራቅ እጅ ከፍንጅ ተያዘች ማለት ነዉ?
የኢትዮጵያ ጥላቻ ጭራቅ አድርጎ የስቀረዉ ሰዉ ብኖር ይህች ምጭራቅ የምትባል ሴትዮ የመጀመሪያዋ ናት።
በምቀጥለዉ ኢትዮጵያ ሱሴ ናት ሳይሆን አማራ ሱሴ ነዉ እላለሁ፣ ጠብቀኝ። ያ ከክሳራዉ ያላቅቅህ ይሆናል፣ አይደል?
Re: **<አንዳንድ ነገሮች>**
Posted: 10 Dec 2023, 14:28
by Y3n3g3s3w
ማነሽ ባለሳምንት?
ይሄ ነገር Prez ን ያሰጋት ይሆን እንዴ?
ልክ ልኩ እየነገረችው ነው።
"የኢትዮጽያ ህዝብ እውነቱን ተናግሮ እቤቱን ማደር አለበት" ......ፕ/ት ሳህለወረቅ
Re: **<አንዳንድ ነገሮች>**
Posted: 11 Dec 2023, 14:25
by Y3n3g3s3w