Page 1 of 1

ዲያቆን ዳንኤል የአረመኔው ኦሮሙማ ጸዋሬ ድባብ

Posted: 05 Dec 2023, 15:57
by Horus

Re: ዲያቆን ዳንኤል የአረመኔው ኦሮሙማ ጸዋሬ ድባብ

Posted: 05 Dec 2023, 18:23
by DefendTheTruth
አይ ሆርሱ፣ ለመሆኑ በለዉጡ ጊዜ ተፍ ከተፍ ብለህ ነበር እንዴ?

እዚህ ፎረም ላይ አቢዪ አህመድ ሁለት (ጥምር) ዜግነትን ከልፈቀደልን ብለህ ትራወጥ ነበር፤ የማይሆነዉ በመመኘት። ከንቱ!

ዳንኤል ክብረትን የምትችልዉ አይመስለኝም። I told you to look for your club, he is out of your kind's reach.

የሆነ ነገር ስገኝ ተፍ ከተፍ ነዉ፣ ከዚያ የሆነ ነገር ደግሞ ኮሽ ስል "እግሬ አዉጪኝ፤ ምላሴ በርችልኝ /ፍጠኝልኝ" ነዉ ነገራችዉ። እርጉማኖች!

You dare to think that we don't know you, futile!

Re: ዲያቆን ዳንኤል የአረመኔው ኦሮሙማ ጸዋሬ ድባብ

Posted: 05 Dec 2023, 21:19
by Horus
DefendTheTruth wrote:
05 Dec 2023, 18:23
አይ ሆርሱ፣ ለመሆኑ በለዉጡ ጊዜ ተፍ ከተፍ ብለህ ነበር እንዴ?

እዚህ ፎረም ላይ አቢዪ አህመድ ሁለት (ጥምር) ዜግነትን ከልፈቀደልን ብለህ ትራወጥ ነበር፤ የማይሆነዉ በመመኘት። ከንቱ!

ዳንኤል ክብረትን የምትችልዉ አይመስለኝም። I told you to look for your club, he is out of your kind's reach.

የሆነ ነገር ስገኝ ተፍ ከተፍ ነዉ፣ ከዚያ የሆነ ነገር ደግሞ ኮሽ ስል "እግሬ አዉጪኝ፤ ምላሴ በርችልኝ /ፍጠኝልኝ" ነዉ ነገራችዉ። እርጉማኖች!

You dare to think that we don't know you, futile!
አክሱማኢዛና፣ ረሳህ እንዴ ኢዛና ምን ማለት እንደ ሆነ ያስተማረክ ሆረስ እንጂ ያ ጸዋሬ ድባብ ዲያቆን አይደለም! ጸዋሬ ድባብ ምን ማለት እንደ ሆነ ታቃለህ? አንተ በ17 መርፌ የጠቆምክ ፍርሽ ወያነ! ዲያቅም አይደለም አገር ራሱን መምራት አይችልም ። ዲያቆን ተመሪ፣ ተማሪ ማለት ነው ። አው አድር ባይ ሆዳም አሽከር ዲያቆን ጸዋሬ ድባብ መሆን ይችላል፣ ለማንም አስመሳይ አላቂ ባለ ግዜ! ለመሆኑ የትግሬ ረሃብ ምን ደረሰ? ማፈሪያ !

Re: ዲያቆን ዳንኤል የአረመኔው ኦሮሙማ ጸዋሬ ድባብ

Posted: 02 Apr 2025, 22:00
by Selam/