በ ኦሮሞ ጀነራሎች የሚተዳደረው የ አማራክልል በ ምስለኔዎቹ ተስፋ በመቁረጡ፡ የ ድሮን ጭፍጨፋውን አጠናክሮ ቢቀጥልም፡ ፋኖው ግን የሚቀመስ አልሆነም
Posted: 05 Dec 2023, 14:47
በ እነቀንድአውጣ ፡ ምስለኔነት ብዙም ያልረካው የ ኦሮሙማው መንግስት ፡ የ ኦሮሞ ባህላዊ ጀነራሎች የ አማራ ክልልን እንዲያስተዳድሩ ቢያደርግም፡ የ ፋኖው ትግል ይበልጥ እየጋመ እና ህዝባዊነቱ እየጨመረ በመምጣቱ ግራ በመጋባቱ፡ የ አራት ኪሎው ሰዉዪ በጥላው እንዲደነብር ሆኗል፡፡
ደመቀ መኮንን የተባለን ድልብ ክምር ስጋ እንኳን ማመን ተስኖት ፡ ከ ወንበር ለማራቅ በ ዲፕለኦማሲ ስራ ሰበብ በአላስፈላጊ የውጭ ጉዞ ጠምዶት ይገኛል፡፡ ተመስገን ጥሩነህ ባለሟልነቱን ያለ አንዳች ጥያቄ ቢያቀላጥፍም፡ ማሙዪ ግን ሰውየውን አንሳፎ መቀለጃ አርጎት ይገኛል፡፡ ፀቡ ከማንነት ጋር መሆኑን ለመረዳት አናቱን በ አሸዋ ውስጥ ቀብሮ የኖረው የ ብአዴን ስልብ ዛሬ የ ኦህዴድ ጅራፍ የደለበ ጀርባውን እየገረፈው ነው

ዚህ ሁሉ ግርግር መሀል ግን ጃዊሳው ፋኖ የ ጁላን ተቅበዝባዥ አራዊት እጭዶ እየከመረው ይገኛል፡፡ ይለያል ዘንድሮ