መንጠቆ
Posted: 05 Dec 2023, 05:16
አንተ ሰው ምነው ጠላት አበዛህ፥
በአራቱ እቅጣጫ እየተራገጥህ፥
አህያ እንኻ ርግጫው አይቶ አስተውሎ ነው፥
የአንተው እርግጫ ግን ምንም መላ የለው፤
ኦላ፥ በአጠገብህ፥ ፋኖ፥ አጠገብህ፥
አያሰጨንቅህም፥ ወይ፥ ሁሉ፥ አይንህ፥ ለአፈር ሲልህ
ወያኔም፥ ተለማመጥ፥ ድንገት፥ቢረዳህ፥
ሊያስታምህ፥ ጠበል፥ ሊያጠምቅህ፥
አለዝያም፥ መንጠቆ፥ ሊያለማምድህ
ኢሱማ፥ ሸኘኸው፥ ወዳጅ፥ መስለህ።
በአራቱ እቅጣጫ እየተራገጥህ፥
አህያ እንኻ ርግጫው አይቶ አስተውሎ ነው፥
የአንተው እርግጫ ግን ምንም መላ የለው፤
ኦላ፥ በአጠገብህ፥ ፋኖ፥ አጠገብህ፥
አያሰጨንቅህም፥ ወይ፥ ሁሉ፥ አይንህ፥ ለአፈር ሲልህ
ወያኔም፥ ተለማመጥ፥ ድንገት፥ቢረዳህ፥
ሊያስታምህ፥ ጠበል፥ ሊያጠምቅህ፥
አለዝያም፥ መንጠቆ፥ ሊያለማምድህ
ኢሱማ፥ ሸኘኸው፥ ወዳጅ፥ መስለህ።