Page 1 of 1
ጎረቤትህ፥ ሲታማ፥ለኔ፥ብለህ፥ስማ፤
Posted: 03 Dec 2023, 22:17
by Axumezana
ኢሳያስ፥ወያኔን፥ በጀርባ፥ ከወጋ፥ ደግሞም፥ አብይን፥ ከወጋ፥ ፋኖ፥ ራሱን፥ ችሎ፥ መቆም፥ ካልቻለ፥ እጣው፥ ፈንታው፥ በኢሳያስ፤ በኩል፥ ለግብፅ፥ መሸጥ፥ነው።
Re: ጎረቤትህ፥ ሲታማ፥ለኔ፥ብለህ፥ስማ፤
Posted: 04 Dec 2023, 10:16
by Abere
ዥዋዥዌ ተጫዋቹ ወያኔው ማን ብየ ልጥራህ?
አክሱምዓዛ፤ አክሱምአዛዜል፤ ወይስ አክሱምእርዟዒል?
ስለኢትዮጵያ ያለህ አቋም በሀሰት የተሞላ፤ በማር የታሸ መራራ የአማራ ህዝብ ጥላቻ፤ በማንኛውም አጋጣሚ ኢትዮጵያን ለቅርጫ ለማቅረብ 100% በላይ የተዘጋጀህ ነህ። የአማራ ህዝብ አሁን ህልውና ዘመቻ ላይ ነው። ይህ ወቅት የአማራ ህዝብ የድል መኸር ነው። አዳምን እና ህይዋንን ያሳሳተው ከይሢ እባብ ምናልባትም ከዴዴቢት ድንጋይ ሥር የወጣ ሳይሆን አይቀርም። አንተም ሳስብህ ያንን ከይሲ ትመስለኛለህ - የአማራን ህዝብ ለማዘናጋት የምትፈነቅለው ቋጥኝ የለም። አማራ ህዝብ ከእንግድህ ከይሲ ወያኔ እና እርጉም ኦነግን ይቀጠቅጣል እንጅ እጅ ለእጅ ፍጹም አይጨባበጥም።
Re: ጎረቤትህ፥ ሲታማ፥ለኔ፥ብለህ፥ስማ፤
Posted: 04 Dec 2023, 13:10
by Axumezana
አበረ፥ አራት፥ ኪሎን፥ እያሰብክ፥ ቋምጠህ፥ ናላህን፥ ሰተሃል፥ ለዝያ፥ነው፥ የኔ፤እውነት፥ የማይዋጥልህ፥ ወደድክም፥ ጠላህም፥ ፋኖና፥ ሻእብያ፥ የጋራ፥ ጠላት፥ ነው፥ የሚሉትን፥ ማጥፋት፥ ቢችሉ( አይችሉም፥ እንጂ) ፥ እሳትና፥ ጭድ፥ መሆናቸው፥ ሳይታለም፥ የተፈታ፥ነው። የኢትዮጵያዊነት፥ ሰርቲፊኬት፥ ሰጭ፥ ለመሆን፥ መዳዳትህ፥ ያስገርማል።