Page 1 of 1

ኮ/ል አቢይ አህመድ ለራት ያሰባቸው ጄኔራሎች ለቁርስ ያደርጉት ይህን?

Posted: 03 Dec 2023, 15:46
by Horus
ሳይንስ አይስትም! አበቅቴም ወቅቱን ውልፍ አይልም! አብረን እንከታተል!

Re: ኮ/ል አቢይ አህመድ ለራት ያሰባቸው ጄኔራሎች ለቁርስ ያደርጉት ይህን?

Posted: 03 Dec 2023, 16:01
by Axumezana
Fake news ????

Re: ኮ/ል አቢይ አህመድ ለራት ያሰባቸው ጄኔራሎች ለቁርስ ያደርጉት ይህን?

Posted: 03 Dec 2023, 16:28
by Horus
On November 26, a week ago , I said "So, as the Fano threat on the regime increases the likelihood of both a military coup against Abiy and Abiy's assassination of opposition generals increases. Which event will happen first is a matter of intelligence and decisiveness !! ለእራት ያሰቡንን ለቁርስ አደረናቸው is our political culture in this regard. በጉጉት እየጠበቅን ነው"

Now compare what I said with Dereje's secret report! አቢይ አህመድ የሚገድላቸው ጄኒራሎች አሉ፤ ቀድመው ካልመቱት ወይም ወደ ገብተው አዲሱን የኢትዮጵያ ሰራዊት ካልተቀላቀሉ

Re: ኮ/ል አቢይ አህመድ ለራት ያሰባቸው ጄኔራሎች ለቁርስ ያደርጉት ይህን?

Posted: 03 Dec 2023, 16:41
by Horus
Axumezana wrote:
03 Dec 2023, 16:01
Fake news ????
DDT,
ከሳይንስ ጋር አትጋጭ! ይህ እንደ ሚሆን የዛሬ ሳምንት ጽፌው ነበር ። አሁን ጠብቅ ጄኔራሎቹ ሲተላለቁ ! ይህ የመጨረሻው ነው ፤ ወታደሮች ተከፋፍለዋል፣ ነን ኮሚሽን ፊሰሮች ተከፋፍለዋል ፤ አሁን እራሱ ጭንቅላቱ ይባላል። ይህ የሳይንስ ሕግ ነው ! ጦሱ ደሞ ለወያኔም ይደርሳታል ።

Re: ኮ/ል አቢይ አህመድ ለራት ያሰባቸው ጄኔራሎች ለቁርስ ያደርጉት ይህን?

Posted: 03 Dec 2023, 16:49
by Abere

ሆረስ፥

ዘንድሮ ቀንሽ ነው ዐዋቂ አትጠይቂ የሚል የቀልድ አባባል ሰምቸ ነበር ። :mrgreen: ሰማይ ቢወጣ ምድር ቢወርድ ዐብይ አህመድ ኦሮሙማ ዘንድሮን እንደሚያልፋት ብቻ አንድዬ ያውቃል። ፋኖ አሸኙትም ወይ! እያዘፈነለት ነው። ከ4 ኪሎ በሆታ እና በደስታ ተኩስ ወጥቶ ይዳራል - አረብ ኢሜሪት ወስዳ ትሞሽረው ይሆን ወይስ የደበረዘይቱ ቆሪጥ አልሰጥም ብሎ ይወስደው ይሆን?! :mrgreen: ለማንኛውም ግን DDT ልቡ ወልቆ ቀድሞ መሞቱ ነው - ይህን ጉዳ ሳያይ። :lol:

Re: ኮ/ል አቢይ አህመድ ለራት ያሰባቸው ጄኔራሎች ለቁርስ ያደርጉት ይህን?

Posted: 03 Dec 2023, 19:04
by union
I remember you saying that and it makes sense! It is like a natural phenomenon. በሱ እንዝላልነት እና ዃላ ቀርነት ምክንያት በመጣው ጣጣ ከሱጋ አብረው እስከሞት የሚጋፈጡበት ምክንያት የላቸውም!

Horus wrote:
03 Dec 2023, 16:28
On November 26, a week ago , I said "So, as the Fano threat on the regime increases the likelihood of both a military coup against Abiy and Abiy's assassination of opposition generals increases. Which event will happen first is a matter of intelligence and decisiveness !! ለእራት ያሰቡንን ለቁርስ አደረናቸው is our political culture in this regard. በጉጉት እየጠበቅን ነው"

Now compare what I said with Dereje's secret report! አቢይ አህመድ የሚገድላቸው ጄኒራሎች አሉ፤ ቀድመው ካልመቱት ወይም ወደ ገብተው አዲሱን የኢትዮጵያ ሰራዊት ካልተቀላቀሉ

Re: ኮ/ል አቢይ አህመድ ለራት ያሰባቸው ጄኔራሎች ለቁርስ ያደርጉት ይህን?

Posted: 03 Dec 2023, 20:07
by Selam/
ሺህ ጊዜ ጆሮ ቢጠባና ከባድ መሳሪያ ቢገዛ ፣ ሙጃሂዲን ዓብይ የህዝብን ተቃውሞ ሊቀለብሰው አይችልም። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ለሆዳቸው ያደሩ አማራ የፒፒ ካድሬዎችም በተራ በተራ ይንጠባጠባሉ፥ መክዳትም በለው ፣ መኮብለል በለው ፣ ወይንም መገደል። ይኸ በጎጥ ፖለቲካ ውስጥ በግድ መከሰት ያለበት አዙሪት ነው። ወያኔና ፒፒ የጎጥ ሸምቀቆውን በራሳቸው አንገት ላይ ያጠለቁት የዛሬ 40 ዓመት ነው።
Horus wrote:
03 Dec 2023, 15:46
ሳይንስ አይስትም! አበቅቴም ወቅቱን ውልፍ አይልም! አብረን እንከታተል!

Re: ኮ/ል አቢይ አህመድ ለራት ያሰባቸው ጄኔራሎች ለቁርስ ያደርጉት ይህን?

Posted: 03 Dec 2023, 21:41
by Lovetarik
In my humble opinion, Abiy the charlatan, has created this fake story of generals working with Asmara to seed fear in the hearts of these fake commanders. But his trick may backfire as the generals start to distrust him even more and may even consider to join fano or even attempt a coup. ሳይቀደሙ መቅደም እንዳይሆን ጨዋታው።