Page 1 of 1

"ሞኝን አንዴ ስደበዉ፣ ከዚያ ቦሗላ ሞኙ ራሱን ስሰድብ ይኖራል"፣ አሉ ስተርቱ።

Posted: 03 Dec 2023, 12:35
by DefendTheTruth
ጃዊስ ማለት ትርጉሙ የልገባዉ ጃዊሳ ራሱን በዚህ ተርም ሰይሞ ተመለሳ። የሞኝ ነገር።

በአንፃሩ ደግሞ ጦርነትን የምታከሄድበት ምክንያት (አለማ) ምንድ ነዉ ብትልዉ፣ መልሱ ሂንጂሩ ነዉ። ባዶ!