Page 1 of 1

መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 13:42
by DefendTheTruth
ዳጋ ዳሞት ጎጃም ዉስጥ ነዉ፣ ጎጃም ደግሞ የፋንዶ ምሽግ (strong hold) ነዉ ተብለን ነበር።

Does anyone have a map of the area they control in the Amhara region.

Perhaps, is the area no more on earth, rather over the mars?

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 13:48
by ethiopian
Where are the cheerleaders of fando : Mistaq, union, Horus etc.

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 14:02
by DefendTheTruth
I don't know much about the rest but Horsu is a politically dead creature. I have declared him so already before weeks.

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 14:27
by Selam/
ጭንቀታም ካድሬ - ፋኖ የተቆጣጠረውንና ያልተቆጣጣረውን አካባቢ ነጋ ጠባ በባነንክ ቁጥር ከማነፍነፍ ይልቅ፣ እስኪ ፒፒ ሀገሪቷን እንዴት እንደሚያስተዳድር ንገረን። የክፍለ ሀገሩና የወረዳ አስተዳደሮች እኮ የሚኖሩት አዲስ አበባ ወይንም የጦር ካምፕ ውስጥ ነው። አውሮፕላን ማረፊያ የሌለው ከተማ ከሆነማ ጭራሽ ድርሽ አይሉም። በአጭሩ ከ60% በላይ የሀገሪቱ ክፍል ከሙጃሂዲን አብይ ቁጥጥር ውጪ ነው። ሞረድ!!!
DefendTheTruth wrote:
02 Dec 2023, 13:42
ዳጋ ዳሞት ጎጃም ዉስጥ ነዉ፣ ጎጃም ደግሞ የፋንዶ ምሽግ (strong hold) ነዉ ተብለን ነበር።

Does anyone have a map of the area they control in the Amhara region.

Perhaps, is the area no more on earth, rather over the mars?

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 14:29
by Abere
ፋኖ ምሩቃኑን ከማሰልጠኛ ጣብያ ለማስመረቅ ዝግጅት ላይ ሲሆን ኦነግ- ብአድን ቀንድ አውጣ መንደር ለመንደር (ከተማ ለከተማ) ያውደለድላል- አዛውን ህጻናት እና ሴቶች መያዦ አድርጎ። ወጣ ብሎ አይገጥምም ልብ ካለው - 90% የአማራ ክልል በወንዶቹ በእነ ፋኖ እጅ ነው። እብድ፤ውሻ እና ዝናብ ከተማ ይወዳል ሲባል እንሰማ ነበር። ኦነግም እንድሁ ውሻ ይመስል ከተማ ለከተማ ይንከራተታል - ጅራቱን ሸጉጦ በፍርሃት።

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 14:56
by Selam/

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 15:05
by Right
Desperate cadres are panicking.
With modern army with sophisticated weapon, drones, tanks and fighter jets ENDF couldn’t fight a determined local militias with rifles with a solid cause.
It is a matter of time ENDF and the PP regime will collapse catastrophically. Very soon.

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 15:22
by Horus
ዲዲቲ የምትባል እበት ዘላን፣
አንተ ስለ ሕዝባዊ ጦርነት ይሁን ስለ ሽምቅ ዉጊያ ሳይንስ ምን ታቅና ነው? ለ60 አመት የድሃ ዱለቻ ስትሰርቅና ለመጣ መንግስት ዱላ ተሸክመህ ስትንከራተት የምትባዝን ዘላን ። አሁን አሜሪካ ቀጭን ትዕዛዝ ስጥቶታል ለዚያ ዉሸታም አላዋቂ ዘላን ጌታህ፤ (1) ባስቸኳ ያስቸኳይ ሕግ እንዚሰርዝ፣ (2) ባስቸኳ ከፋኖ ጋር (ማለትም ከእስክንድር ነጋ ጋር እንዲደራደር ... ወዘተ ) ትዕዛዝ በጁ ተሰጥቶታል ። ያ ካልሆነ ያንተ ዱላ ተሸካሚ መደዴ ካቲካላ የሚጠጣበት ዶላር ኢንጂሩ !!! ዘላን አገር ማቆም አይደለም፣ ዘላን አገር መምራት አይደለም ፣ ዘላን ከተማ መቆርቆር አይችልም ።

ቬትናም በሚሊዮን ቶን ቢ 52 ቦምብ ተደብድባ ነው አሜሪካንን ቀጥታ ያባረረችው! ያንተ ዱላ ተሸካሚ ዘላን ጀሌ በምድር ያልቻለውን በአረብ ድሮን እንደ ማይሆን እመን ።

ሰው መግደል ከሆነ በየአርሲው ወለጋው፣ ዝዋይ ሻሸመኔ ያረድከው ይበልጥ የለ እንዴ ! አንት አረመንኔ ዘላን!

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 15:41
by DefendTheTruth
የወለፈንዲ ነገር፣ እየተመቱም ና ወደ ሗላ እየሸሹም እኮ እያሸነፍን ነዉ የምሉት፣ መንግስትን ለመገልበጥ ቀናት ቀርቶናል እያሉን፣ መንግስት የተመረጠበትን ወቅት ጨርሶ ለምቀጥለዉ ምርጫ እየተዘጋጀ ነዉ።፡
የ ወለፈንዲ ፋንዶ ነገር!

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 15:46
by Horus
DefendTheTruth wrote:
02 Dec 2023, 15:41
የወለፈንዲ ነገር፣ እየተመቱም ና ወደ ሗላ እየሸሹም እኮ እያሸነፍን ነዉ የምሉት፣ መንግስትን ለመገልበጥ ቀናት ቀርቶናል እያሉን፣ መንግስት የተመረጠበትን ወቅት ጨርሶ ለምቀጥለዉ ምርጫ እየተዘጋጀ ነዉ።፡
የ ወለፈንዲ ፋንዶ ነገር!
የዘላን ወረሞ መንግስት ፍርክርኩ ስለውጣ አይደልም እንዴ እዚህ 24/7 የምትንጫረረው! ገንፎ መሞቱን ረስቶ ይተነፋል :lol: :lol:

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 16:10
by DefendTheTruth
Horus wrote:
02 Dec 2023, 15:46
DefendTheTruth wrote:
02 Dec 2023, 15:41
የወለፈንዲ ነገር፣ እየተመቱም ና ወደ ሗላ እየሸሹም እኮ እያሸነፍን ነዉ የምሉት፣ መንግስትን ለመገልበጥ ቀናት ቀርቶናል እያሉን፣ መንግስት የተመረጠበትን ወቅት ጨርሶ ለምቀጥለዉ ምርጫ እየተዘጋጀ ነዉ።፡
የ ወለፈንዲ ፋንዶ ነገር!
የዘላን ወረሞ መንግስት ፍርክርኩ ስለውጣ አይደልም እንዴ እዚህ 24/7 የምትንጫረረው! ገንፎ መሞቱን ረስቶ ይተነፋል :lol: :lol:
Horsu,

I am enjoying the show, that is why I started to spend more of my time. There is more joy than watching the show and saying "didn't I tell you ahead?"..

መርዶ ልጨምርልህ፣ ኢትዮጵያ ተነስታለች፣ ክፉዎች ና ጠላቶቿዉ ቅስማቸዉ ተሰብሮ፣ ሽንፈትን መቀብል አቅቶአቸዉ ይላላጣሉ። ከለመንከኝ ወደ ኮፕ 28 የአለም መንግስታት ኮንፈረንስ እይት አድርግ!

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 16:46
by ethiopian
I see who the cheerleaders are now, they were late because they were at Burger King munching

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 17:11
by Noble Amhara
ethiopian wrote:
02 Dec 2023, 16:46
I see who the cheerleaders are now, they were late because they were at Burger King munching
Abiy and his oromo goons thought it will take one week to destroy fano :lol: back in april :lol: :lol: :lol: now that abiy started a war he is now stuck and has created a rebbellious state in amhara transforming pro government fano into a anti government entity just like welegas shene...

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 17:16
by ethiopian
Noble Amhara wrote:
02 Dec 2023, 17:11
ethiopian wrote:
02 Dec 2023, 16:46
I see who the cheerleaders are now, they were late because they were at Burger King munching
Abiy and his oromo goons thought it will take one week to destroy fano :lol: back in april :lol: :lol: :lol: now that abiy started a war he is now stuck and has created a rebbellious state in amhara transforming pro government fano into a anti government entity just like shene...
Bro Mashila tebaki can’t fight a war ! Without us would have been under TPLF . There is NO war in Kilil 3 !

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 17:21
by Noble Amhara
Gondar - Welkait never fell to TPLF how was that so? TPLF Couldnt cross Dabat or Debra Tabor.... TPLF couldnt make it to humera so while TPLF reached debresina FANO was still in Humera thats when TPLF realized they were making a big mistake even at the height of the war 25% of Tigray Region was held by FANO. TPLF cant govern Addis or Dessie because it has no people their and eventually will have to fight for ETERNITY against the NON TIGREAN people so in december of 2020 they fled back to TIGRAY but instead of FIGHTING FANO out of WELKAIT HUMERA they gave UP on war and signed PRETORIA.

And yes their is a war in Region 3 that is why PMAA is USING 100s of DRONES and violence recruiting poor southerners and wasting millions of dollars that could BE SPENT on the COUNTRYS ECONOMIC DEVELOPMENT into a WAR with various Fano Miltiias that include former members of Liyu hayl.

ethiopian wrote:
02 Dec 2023, 17:16
Noble Amhara wrote:
02 Dec 2023, 17:11
ethiopian wrote:
02 Dec 2023, 16:46
I see who the cheerleaders are now, they were late because they were at Burger King munching
Abiy and his oromo goons thought it will take one week to destroy fano :lol: back in april :lol: :lol: :lol: now that abiy started a war he is now stuck and has created a rebbellious state in amhara transforming pro government fano into a anti government entity just like shene...
Bro Mashila tebaki can’t fight a war ! Without us would have been under TPLF . There is NO war in Kilil 3 !

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 17:32
by Abere

That is not true. TPLF failed in Wollo as it did in Gondar. Do not make incorrect communication. This is the kind of stunt and narrative PP-BEADEN and TPLF love to hear the most. TPLF loves to post picture where its feet had never touched to mislead the public. 90% of PP-BEADEN and 100% of TPLF are destroyed by Amhara Fano. That is the reality, I do not know where you pulled the rabbit off :mrgreen:

Noble Amhara wrote:
02 Dec 2023, 17:21
Gondar - Welkait never fell to TPLF how was that so?

its because Gondar is Fano- headquarters TPLF only succeeded in Wollo because Wollo was not a HQ for Fano????

Re: መንግስት ደጋ ዳሞት ድርስ ከገባ፣ የት ነዉ 90% የተቆጣጠሩት ግን?

Posted: 02 Dec 2023, 18:00
by Selam/
ንፍጦ - ሌላ ምልክት ልስጥህ በጭባጫው ዓብይ መደንበሩንና ለመውደቅ መድረሱን፤
- በጣሊያን የተወረረ እስኪመስል ድረስ በየሃገሩ እየዞረ መሣሪያ መለመኑ፤
- ሰሞኑን “እንዋጋለን” ሲያንቃጭልበት ልክ ወያኔ ስታደርገው እንደነበረው መድፍ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ መጎተቱ፣
- ስቴዲየም ውስጥ ምንም ጨዋታ እንዳይካሄድ መከልከሉ፣ ወዘተ።

እንደምሰማው ግራ የተጋቡት የፒፒ መንጋዎች የሚያደርጉት ጠፍቶባቸው ቤት ወይንም ቢሮ ውስጥ ተቆልፎባቸው ነው የሚውሉት። ደቃቃ ካድሬዎቻቸው እዚህ ብቅ ጥልቅ የምትሉት ድባቡን የተለየ ለማስመሰል ነው።

ኢትዮጵያን የነካ፣
የለውም በረካ፣
በስተመጨረሻ ይሆናል ካካ።

DefendTheTruth wrote:
02 Dec 2023, 16:10