ልክ ልኩን ለኦነግ ተነገረው (DDT) " መንደር ለመንደር ከተማ ለከተማ ማውደልደል እንጅ ወርደህ ወንዶችን አትገጥምም" የፈሪ ዱላ
Posted: 02 Dec 2023, 11:39
ልክ ልኩን ለኦነግ ተነገረው (DDT) " መንደር ለመንደር ከተማ ለከተማ ማውደልደል እንጅ ወርደህ ወንዶችን አትገጥምም" የፈሪ ዱላ
ጳጳሱ ሲሽኮረመሙ ፤ ክህነት በብልጽግና ኦነግ ማህተም የጸደቀላቸው ለምቾታቸው ሲጨነቁ፤ የህዝብ ዕንባ እና ስለቀናቸው የሀዋርያ መንገድ ቆሙት አባት ግን እወነቱን በምክር እና በሀይለ-ቃል ተናገሩ።እርኩስ ጦርነት የፈሪዎች ድርጊት ነው።አህያውን ጥሎ ዳውሎን የሚወግር የኦነግ ጦርነት ብቻ ነው።ወለጋ ላይ ህጻን ልጅ ማረድ ከጦርነት ውሎ እና ምግባር ጋር ምን ያገናኘውል? ፍራት ወይም አውሬነት ብቻ።