Page 1 of 1
60 አመት ሙሉ ጫካ ውስጥ ሲንከራተት የነበረ ሁሉ ፋኖ ለምን በ6 ወር ውስጥ አዲስ አበባ አልገባም ስሊህ ምን ትለዋለህ! ክክክክ
Posted: 01 Dec 2023, 18:36
by Union
Re: 60 አመት ሙሉ ጫካ ውስጥ ሲንከራተት የነበረ ሁሉ ፋኖ ለምን በ6 ወር ውስጥ አዲስ አበባ አልገባም ስሊህ ምን ትለዋለህ! ክክክክ
Posted: 01 Dec 2023, 18:47
by DefendTheTruth
ከ60 አመት በፊት የገባበት ከፊቱ የሚያየዉ አልነበረዉም፣ ፈር ቀደጅ ነበር ማለት ነዉ። ከስልሳ አመት ቦሗላ ምንም ነገር እንደማይመጣ ለመረዳት ተገደደ።
ከፊቱ የላዉን ማየት አቅቶት የዉድቀት መንገድን የተከተለዉ ግን ከሞኝም በላይ ሞኝ ነዉ ና (ዕዉር) መጠያቁ አይገርምም። ወለንፈዲ ከልሆነ በስተቀር።