ብልጥ ልጅ የአገኘዉን ወስዶ ያነሰዉን እንድጨመርለት ይጣይቃል፣ አሉ ስተርቱ።
Posted: 01 Dec 2023, 18:29
ብልጥ ልጅ የአገኘዉን ወስዶ ያነሰዉን እንድጨመርለት ይጣይቃል፣ አሉ ስተርቱ።
ሞኝ ልጅ ግን ከመጀመያዉ አነሰብኝ ብሎ ያኮርፍ ና መዉሰዱን እምቢ ይላል።
የአማራ ክልል በለስልጣኖች ና የዘመኑ አዉርቶ አደሮች ሁሌ የምሉት እኩል መብት አጣን፣ ተበደልን፣ ተጨቆን፣ ድርሻችንን አጣን ና የመሰሰሉትን ስሞታዎችን ማስተጋባት ነዉ።
በአንፃሩም ደግሞ ስራ ስ ሰሩና የተሻለ ነገር አምጥቶ ለማሳየት ስጥሩ አይታዩም። የተበደለ ወገን ይበልጥ ሰርቶ የጎደለዉን ለሟማለት ይጥራል፣ ችግሩን ለመቅረፍ። እነዚህ ግን ነገ ጠባ ወሬ ላይ ናቸዉ፣ ሁሌም ስሞታ ነዉ፣ በየቦታዉ ክስ ማቀረብ ነዉ።
እንዴት ነዉ እነዚህ ሁለት ባሕሪያት አብሮ የምሄዱት ግን?
ችግር እየለበት፣ እንዴት ነዉ አንድ ወገን ይበልጥ ሰርቶ ችግሩን ለመቋቋም የማይጥረዉ?
የኦሮሚያ በለስልጣናት ደገሞ፣ በዳዮች ናቸዉ ተብሎ ክስ እየቀረበባቸዉም ሌተ ቀን ይጥራሉ፣ የተሻለን ነገር ለማምጣት ይተጋሉ። ባዳዮች እንዴት ሆኖ ነዉ ይበልጥ የምተጉት??
ወለፈንዲዉ ይርግጥም ከበለስልጣናቱም ና አዉርቶ አደሮቹም ጨምሮ ነዉ ማለት ነዉ?
የህብረተሰቡም ባሕል ነዉ ማለት ይሁን?
ይህንን ሁኔታ ጠለቅ ብሎ ማየት ያስፈልጋል፣ እየተካሄደ ያለዉን ሁኔታ በቅጡ ለመረዳት።
በጣም ይገርማል!