Page 1 of 1

ዕንቆቅልሽ! ሰካራም ለመጠጥ ፤ ድሃ አገር ለጦር መሳሪያ መግዣ ገንዘብ ለምን አይጡም?

Posted: 01 Dec 2023, 14:32
by Abere
ዕንቆቅልሽ! ሰካራም ለመጠጥ ፤ ድሃ አገር ለጦር መሳሪያ መግዣ ገንዘብ ለምን አይጡም?

Re: ዕንቆቅልሽ! ሰካራም ለመጠጥ ፤ ድሃ አገር ለጦር መሳሪያ መግዣ ገንዘብ ለምን አይጡም?

Posted: 01 Dec 2023, 14:43
by Abere
የ4ኪሎው ኮማሪ በክረምት እርሻ ጦም ያሳድራል፤ በጥቅምት የደረሰ አዝርዕት እንዳይሰበሰብ ዝናብ ያስረግፋል፤ ወፍ ያስበላል፤ ማሳ ያለ የዕህል ክምር ካለ ይቃጠላል። ድህነት ብቻ ሳይሆን መናጢ ድሃ ወይም የድሃ ድሃ የሆነች አገር ማዬት የ4ኪሎው የጎሳ ሸሌ ፓለቲካ ኮማሪ ህልም ነው። አገሪቱ በልጽጋ ሳይሆን በግድያ፤በዝርፊያ፤ በሶዶማዊ ድሪያ፤ ወዘተ ባልጋ ማየት ትልቁ የቁሪጥ ግብ ነው። ታዲያ የድህነት አረንቋ እስከ አንገቱ የወጣው የ4ኪሎው ኮማሪ መሳሪያ ገዝቶ ለመግደል ገንዘብ አያጣም - ቢያጥ ቢያጣ የገረጣ አረብ ነዳጅ ሽጦ ይምጣ። በማለት ለዐረብ ቀኝ እና ግራ ጉንጩን በታዛዥነት እያተገጨ በጦርነት ሱስ ይናውዛል። አገሪ ሲመሩ ታይቶ ወረሙማ ሙትት ብሏል። ታዲያ ምን ያደርጋል ያ ሁሉ መሳርያ ለፋኖ ገቢ ሆነ። :lol:

Re: ዕንቆቅልሽ! ሰካራም ለመጠጥ ፤ ድሃ አገር ለጦር መሳሪያ መግዣ ገንዘብ ለምን አይጡም?

Posted: 01 Dec 2023, 16:14
by Axumezana
ለማገዳደልማ፥ ሰይጣን፥ ያቀብላል፤