Page 1 of 1

ሌንጮ ለታ ፈርጥቶ ወደ ጎረቤት ሀገር ሄዶ፣ ጋዜጠኛዋ ለምን ፈረጠጥክ ስትለው፣ ፋኖን መፍራት በኔ አልተጀመረም አላት። ክክክክ

Posted: 01 Dec 2023, 13:38
by Union
አይይይይይ

አንድ ቀን ጦርነት ተዋግቶ ሳያሸንፍ እንደፈራ ሊሞት ነው :lol:

Re: ሌንጮ ለታ ፈርጥቶ ወደ ጎረቤት ሀገር ሄዶ፣ ጋዜጠኛዋ ለምን ፈረጠጥክ ስትለው፣ ፋኖን መፍራት በኔ አልተጀመረም አላት። ክክክክ

Posted: 01 Dec 2023, 13:43
by Union
ለምን ተመልሰህ መጣህ ስትለው፣ ይለይለት ብዬ ነው አላት። :lol:

ፋኖ ይምጣና ለፍርድ ያቅርበኝ ነው እያለ ያለው። ኦሮሞው ህዝቡ እራሱ ነው የሚበላው :lol: