Page 1 of 1
አስገራሚው የኢዜአ ዜና : የመደመር ትውልድ መፅሐፍ ፓኪስታን ውስጥ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቶ ብዙ እየተሸጠ ነው
Posted: 01 Dec 2023, 09:54
by Thomas H
Re: አስገራሚው የኢዜአ ዜና : የመደመር ትውልድ መፅሐፍ ፓኪስታን ውስጥ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቶ ብዙ እየተሸጠ ነው
Posted: 01 Dec 2023, 12:38
by Abere
ሰኞ ገባያ ላይ - ቅል ይዠ(7ኛው) እንደለማኝ፥
እርሷን አላገኜ (ወረምያን
) - ገባየው አልቀናኝ፥
መደመርን ይዞ - ባኪስታን ቢገተር፤
ዜሮ ሆኖ ቀረ - ተረግሞ በአርካባስ- በወሎዎች ምድር።
ፋኖ የተባለ ተምዘግዛጊ ነበር፤
ፈጣሪ ላከበት ዘመኑ እንደ ሂሳብ በእጅጉ ሲከስር።